ቢዝነስ ከጥራጥሬ በተጨማሪ የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ ሰብል ምርቶች በተጨማሪ ሌሎች የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየሠራች መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ። መርሐ-ግብሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዑጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ፓኪስታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በአረካ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በወላይታ ሶዶ ከተማ አረካ አቅራቢያ የሚገነባውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም ለአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ሲባል ከአካባቢው የሚነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀመሯል። የሳይበር ደኅንነት ወሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የሳይበር ደኅንነት ወርን ማካሄድ ያስፈለገው ተቋማትና ዜጎች በዘርፉ ያላቸውን ንቃተ-ህሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት አላደረሱም- ኢንስቲትዩቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት እንዳላደረሱ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ገለጸ። የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የመሬት መሰንጠቅ፣ የእሳተ-ገሞራ ፍንዳታ፣ ሱናሚ፣ የመሬት መንሸራተትና ሌሎችም ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ትራንስፖርት ሳምንት በመጪው ሕዳር ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ሳምንት በመጪው ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ስፓርት ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ተሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈች፡፡ ለደቡብ ሱዳን ግቦቹን ንጎንግ ጋራንግ እና ዳንኤል ቢቺኦክ ሲያስቆጥሩ÷ ኢትዮጵያን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዋንጫ ቱት ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ኒክ ዳዬር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያደረጉት በአፍሪካ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በለንደን እየተካሄደ ከሚገኘው ኮንፈረንስ ጎን ለጎን…
ስፓርት በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውድድር ኢትዮጵያ 2 የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የ2024 የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ብስክሌተኞች ሁለት የነሐስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኝተዋል፡፡ ሜዳሊያዎቹ የተገኙት በጽጌ ካህሳይ እና ምዕራፍ ገ/እግዚአብሔር መሆኑን የባህልና ስፖርት…