የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ትውልድ ለመገንባት የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ዲፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተባበርን ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበርን እና ከተደጋገፍን ሁላችንም በጋራ በመልማት ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት ገብቷል፡፡ ይህን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሀብቶች በቅንጅት በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች ተደምረውና ተቀናጅተው በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዎላይታ ዞን ቦዶቲ ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካ አቴቴ፣ መልካ ዶሻ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓላት እየተከበሩ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የመልካ አቴቴ፣ መልካ ዶሻ እና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በዓላት በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበሩ ነው፡፡ በበዓላቱ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎች እና ቀሬዎችን ጨምሮ የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በዓላቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት አጋጠመው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አዋሽ አካባቢ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡ 15 ሜትር ርዝመት ያለው የባቡር ሃዲዱ ብረት ወደ መሬት መስጠሙን እና አንዳንድ የሃዲዱ ማሰሪያዎች መቆራረጣቸውም ተገልጿል፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት የ2017 የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተዳደር ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን መገምገም ጀምሯል። ምክር ቤቱ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ሦስት ወራት የዕቅዶችን አፈጻጸም በመገምገም ጥንካሬዎችን ፣ ውስንነቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ማዕከል ስልጠና እየወሰዱ ያሉ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር ሥልጠናን በአዲስ አበባ ማዕከል እየወሰዱ ያሉ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ በከተማዋ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት፣ የተቋማት የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ፈንታሌ ዛሬ ጠዋት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከጠዋቱ 1 ሠዓት ከ37 ገደማ በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት አደም አሊ ጉዳዩን አስመልክተው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ተፈጻሚነት ገባ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ስምምነቱ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን አስመልክተው የናይል የትበብር ማዕቀፍ ስምምነት…