የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ፍልሰተኞች መሠረታዊ አገልግሎት እየሰጠች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጠለሉ ፍልሰተኞች መሠረታዊ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ አብራሩ፡፡ በጄኔቫ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለ2 ሚሊየን 982 ሺህ ሕጻናት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2 ሚሊየን 982 ሺህ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት መስጠት መቻሉን የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከ4 ሚሊየን በላይ ሕጻናትን ለመድረስ ታቅዶ ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ክትባቱ…
ስፓርት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከማንቼስተር ዩናይትድ አምባሳደርነት ሊነሱ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞው ስኬታማ አሰልጣኝና ባለፉት ዓመታት የቡድኑ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በዓመቱ መጨረሻ ከኃላፊነታቸው እንደሚሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ ሰር አሌክስ ከፈረንጆቹ 2013 ጀምሮ ቀያይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ይዞታ መረጃ አያያዝን ማዘመን የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ይቀርፋል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና የመረጃ ሥርዓቱን ዘመናዊ ማድረግ በዘርፉ ያሉ ኢ-ፍትሐዊ አሠራሮችን በማስቀረት የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለማስወገድ ያስችላል ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
ቢዝነስ በ32 ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከ828 ቢሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች በተከናወኑ ግብይቶች 828 ቢሊየን 549 ሚሊየን 614 ሺህ 770 ብር ዝውውር መፈጸሙ ተገለፀ፡፡ ከላይ በተጠቀሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ ከአዕምሮ በተጨማሪ ሌሎች የተሟሉ ሕክምናዎችን ለመስጠት እየተዘጋጀሁ ነው አለ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአዕምሮ ሕክምና በተጨማሪ ለታካሚዎች የተሟላ ሕክምና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ ላለፉት 85 ዓመታት ሕብረተሰቡን ሲያገለግል መቆየቱን የገለጹት የሆስፒታሉ የሕክምና…
ቢዝነስ የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ። ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል። አዲሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገትን በአግባቡ ማሥተዳደር ይገባል- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚያስፈልግ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ አፈ-ጉባዔው በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ‘ኢንተር ፓርላሜንት’ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ እየተሠራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በግቢ ውስጥ በጥቅም ላይ ያልዋሉ ስፍራዎችን የምግብ ዋስትናን ወደ ሚያሳድጉ፣ ዘላቂነትን እና የኢኮኖሚ እድገትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጥላቻ ንግግር የደቀነውን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እንደሚጠይቅ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ እና የጥላቻ ንግግር በሀገራት ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ፡፡ በቻይና ሺያን የ ‘ቤልት ኤንድ ሮድ’ አባል ሀገራት የልሂቃንና የመገናኛ ብዙኃን መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩም የሰው ሠራሽ…