Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እና የጀርመን ልማት ባንኮችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የጀርመን ልማት ባንክ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን ያደረጉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት እመቤት መለሠ (ዶ/ር) እና የባንኩ ማኔጅመንት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጊኒ ጋር የነበረበትን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በሽንፈት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ከጊኒ አቻው ጋር ያደረጋቸውን ጨዋታቸው በደርሶ መልስ 7 ለ 1 መሸነፉ ይታወቃል፡፡…

በቴክኖሎጂ ፈጠራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር ኢትዮጵያውያን 3ኛ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የቴክኖሎጂ ፈጠራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች 3ኛ ደረጃ በመያዝ 4 ሺህ ዶላር ተሸለሙ፡፡ ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ እና ታዳጊዎች የተሳተፉበት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ…

የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆን የታሪካዊ ክንውን ምዕራፍ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ለሽያጭ ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዛሬው ዕለት 10 በመቶ የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆኑ የታሪካዊ…

የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ አደረጉ፡፡ ኢትዮ-ቴሌኮም ካለው አጠቃላይ የአክሲዮን ድርሻ ውስጥ 10 በመቶውን ነው በዛሬው ዕለት ለሽያጭ ይፋ ያደረገው፡፡ የእያንዳንዱ አክሲዮን ዋጋም…

ለማረፍ ሲዘጋጅ ጭስ የታየበት አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ አርፏል- የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ ጭስ የታየበት አውሮፕላን በሰላም ማረፉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን…

አቶ አደም ፋራህ በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን…

ም/ጠ/ ሚ ተመስገን በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ የኢትዮጵያ ኅብረት…

በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች በስር ፍርድ ቤት የተጣለባቸው የቅጣት ውሳኔ ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች በተከሰሱበት ከሲሚንቶ ግዢ ጋር የተያያዘ የሙስና ወንጀል በስር ፍርድ ቤት የተጣለባቸው የቅጣት ውሳኔ ተሻረ። ተከሳሾቹ ላይ በስር ፍርድ ቤት ተወስኖ በነበረው የቅጣት ውሳኔ ቅር በመሰኘት ዐቃቤ ሕግ…

በአረንጓዴ ዐሻራ ሥራና ሐይማኖታዊ አስተምኅሮ ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይማኖታዊ አስተምኅሮ፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራ እና አንድነትን በማስተማር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አድባራት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ፡፡ በ1921 ዓ.ም…