Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ገቢ ማስገኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ተጨማሪ ገቢ ማስገኛ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ  ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡ የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…

በኮደርስ ስልጠና ከ31 ሺህ በላይ ሰልጣኞች የምሥክር ወረቀት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮደርስ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት ከ246 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል እስከ አሁን ከ31 ሺህ የሚልቁት ብቃታቸው ተረጋግጦ የምሥክር ወረቀት መውሰዳቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት…

የፌደራል ፖሊስ የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በ2016 ዓ.ም የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እንዲሁም አጋር ተቋማት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚሁ ወቅት÷ተቋሙ…

በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአምስተርዳም ሴቶች ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ…

ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ የለበትም- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ እንደሌለበት ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ እና የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ኃላፊ ሮዝመሪ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተገለጸ። የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። በተያዘው…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና መመረጧን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የግሎባል ቻይልድ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢና የፕሮጀክቱ…

ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን ዕድል እንጠቀማለን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ሉዓላዊነቷ የተረጋገጠ አፍሪካዊት ልዕለ ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን መልካም ዕድል ሳናባክን እንጠቀማለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ከትናንት ታሪካችን በጎዎችን እያደስንና እያስዋብን፤…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና መመረጧን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የግሎባል ቻይልድ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢና የፕሮጀክቱ ዳይሬክተር…