የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማና አካባቢው ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በላቀ ፍጥነት የላቀ አገልግሎትን መጠቀም የሚያስችለውን የ5ኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ በሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባሕር ዳር ከተማ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ ለቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቁሳስ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስፈጸሚያ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጫሞ ሐይቅ ከደረሰው የጀልባ መስጠም ጋር በተያያዘ እስከ አሁን 12 አስከሬን ተገኝቷል – ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቡሎ አርፋጮ ወደ አርባምንጭ ከተማ 16 ሰዎችን እና ሙዝ ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ባሳለፍነው ሐሙስ 10 ሠዓት ከ20 ገደማ ጫሞ ሐይቅ ላይ መስጠሟ ይታወቃል፡፡ አደጋውን ተከትሎም እየተከናወነ ባለው የነፍስ አድን ሥራ ትናንት 2 ዛሬ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚመጥን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ እያደገ ያለውን የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚመጥን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና በክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትየልማት ተግባራትን በማከናወን 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ፡፡ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የተከናወኑ የ2016 ዓ.ም ሀገር…
ስፓርት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ጃፓንና ሕንድን አሸንፋ ወርቅ አገኘች ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ኢትዮጵያ ጃፓን እና ሕንድን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ ይህ ውድድር በዘርፉ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችበት መሆኑም ተገልጿል፡፡ በውድድሩም ዳዊት ሸለመ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ገቢ ማስገኛ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ተጨማሪ ገቢ ማስገኛ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ስፓርት በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡ የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮደርስ ስልጠና ከ31 ሺህ በላይ ሰልጣኞች የምሥክር ወረቀት ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮደርስ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት ከ246 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል እስከ አሁን ከ31 ሺህ የሚልቁት ብቃታቸው ተረጋግጦ የምሥክር ወረቀት መውሰዳቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እውቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በ2016 ዓ.ም የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እንዲሁም አጋር ተቋማት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚሁ ወቅት÷ተቋሙ…