ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ ኤሲሚላን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ እንዲሁም የፈረንሳዩ ሞናኮ ከሰርቢያው ሬድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚጠናክር አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትብብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት በትብብር እንሠራለን- የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራው ውጤታማነትና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት መሳካት በትብብር እንደሚሠሩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አረጋገጡ፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሁለት ወራት በፊት ወደ ተሟላ ትግበራ መግባቱ ይታወቃል። የማሻሻያው ዓላማ…
ስፓርት የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስብስባው ላይ የካፍ ፕሬዚዳንት እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ፓትሪስ ሞትሴፔን፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሩሲያ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ ቨኑኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በሩሲያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አጀንዳችን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የክብርና የትውልድ አጀንዳቸው መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ። መንግሥት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ውይይት…
ስፓርት ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማና አካባቢው ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በላቀ ፍጥነት የላቀ አገልግሎትን መጠቀም የሚያስችለውን የ5ኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ በሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባሕር ዳር ከተማ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ ለቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቁሳስ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስፈጸሚያ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጫሞ ሐይቅ ከደረሰው የጀልባ መስጠም ጋር በተያያዘ እስከ አሁን 12 አስከሬን ተገኝቷል – ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቡሎ አርፋጮ ወደ አርባምንጭ ከተማ 16 ሰዎችን እና ሙዝ ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ባሳለፍነው ሐሙስ 10 ሠዓት ከ20 ገደማ ጫሞ ሐይቅ ላይ መስጠሟ ይታወቃል፡፡ አደጋውን ተከትሎም እየተከናወነ ባለው የነፍስ አድን ሥራ ትናንት 2 ዛሬ ደግሞ…