ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ሞንሮቪያ በሣምንት ሦስት ቀናት መብረሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ በድጋፍ አገኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለከፍተኛ የጽኑ ህሙማን ክፍል የሚያገለግሉ የመተንፈሻ ማሽን፣ የልብ ምት እና የተለያዩ የሰውነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪክስ ኢትዮጵያ ያላትን ትብብር የምታሰፋበት ምቹ መድረክ ነው – ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷ ከሌሎች አባል ሀገራት ጋር ጥልቅ ትብብር እንድታደርግ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር) ገልጸዋል። በሩሲያ ሞስኮ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መምህርና በሩሲያ የአፍሪካ ዳያስፖራዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ዘነበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ቃል በተገባላቸው ቀበሌዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እንዲተባበር ተጠየቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶ አደሩን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ የግብርና ኢንሼቲቮች እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በኢሉአባቦር ዞን ሀሉ ወረዳ በኩታ ገጠም በመልማት ላይ ያሉ የሻይ ቅጠል…
ስፓርት የካፍ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለእግር ኳሱ መነቃቃት ይፈጥራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃት ይፈጥራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው መፍትሔዎች ምንድን ናቸው? ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በዘየርፉ የተለያዩ መፍትሔዎችን መውሰድ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡ ሊወሰዱ ከሚገባቸው ዋና ዋና መፍትሔዎች መካከልም ከታች የተዘረዘሩት እንደሚገኙበት የአገልግሎቱ መረጃ አመላክቷል፡፡…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ ኤሲሚላን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ እንዲሁም የፈረንሳዩ ሞናኮ ከሰርቢያው ሬድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚጠናክር አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትብብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት በትብብር እንሠራለን- የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራው ውጤታማነትና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት መሳካት በትብብር እንደሚሠሩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አረጋገጡ፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሁለት ወራት በፊት ወደ ተሟላ ትግበራ መግባቱ ይታወቃል። የማሻሻያው ዓላማ…