የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው – የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ገለፁ። በ117ኛው የሠራዊት ቀን በዓል ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለጋዜጠኞችና ለማህበረሰብ አንቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች በጅማ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አመራሮቹ በዞኑ ከትናንት ጀምሮ ነው የግብርና ሥራዎችን ጨምሮ ሌሎች የልማት ተግባራትን እየጎበኙ የሚገኙት፡፡ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል። የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድንም አብሮ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን "በፈተናዎች ውስጥ እየተገነባ የመጣ ሠራዊት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ ተገልጿል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከቻይና የትምህርት ምክትል ሚኒስትር እና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ ው ያን ጋር ተወያይተዋል።…
ስፓርት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማስተናገድ አቅም አላት – የካፍ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም እንዳላት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የቀድሞው የቦትስዋና እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ማክሊን ኮርቴዝ ሌትሺዊቲ ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደንበኛ ሒሳብ ወደ ሌላ ሰው ገንዘብ ያዛወሩ ተከሳሾች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንኩ ደንበኛ ሂሳብ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወደ ሌላ ግለሰብ አዘዋውረዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው። ተከሳሾቹ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓድዋ ፓርክ ቅርንጫፍ ባንክ ባለሙያ የነበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘MI6’ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር እንደሚጠናክር አረጋገጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ዘርፈ-ብዙ ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች እና የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በደኅንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በሰላም እና ደኅንነት ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ኃላፊ ሪቻርድ ሙር ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕቀፉ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ተፈፃሚ መሆኑ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ የውኃ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ፡፡ የውኃ ኃብት ተመራማሪና ባለሙያ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ እንዳሉት የስምምነት ማዕቀፉ ዓላማ÷ ዓለም አቀፍ የውኃ ሕግ መርሆዎችን…