Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል እና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሣምንት ጨዋታ በሜዳው ሊቨርፑልን ያስተናገደው አርሰናል 2 አቻ ተለያይቷል። 1 ሠዓት ከ30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ፥ ቡካዮ ሳካ እና ሚኬል ሜሪኖ የመድፈኞቹን ግቦች አስቆጥረዋል። ቨርጅል ቫን…

በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር መሥራት ይገባል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ እና ሌሎች በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ መሥራት እንደሚጠበቅበት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስገነዘቡ። በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክ እና የዓለም…

በደንበኞቼ ሠነዶች ላይ ጉዳት አልደረሰም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሸማ ተራ በነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ሕንጻ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የደንበኞቹ ሠነዶችና መረጃዎች ጉዳት እንዳልደረሰባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አረጋገጠ፡፡ አደጋውን ተከትሎ ሸማ ተራ ቅርንጫፍ…

አርሰናል ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዛሬው የጨዋታ መርሐ-ግብር መሠረት÷ ክሪስታል ፓላስ ከቶተንሃም ሆትስፐር፣ ቼልስ ከኒውካስል እንዲሁም ዌስትሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ይገናኛሉ፡፡…

የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሳተፍ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ ወደ ማሌዥያ ለሥራ ጉብኝት ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የቢዝነስ ማሕበረሰብ አባላት ጋር መክሯል፡፡ በዚሁ…

ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን በማጎልበት ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ ይገባል – ተመራማሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በይበልጥ በማጠናከር ለጋራ ተጠቃሚነት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ቻይና ጥናት ተመራማሪዎች አመላከቱ፡፡ የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነት በአክሱም ሥረወ-መንግሥት መጀመሩን እና ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ…

ሲቪል ሰርቫንቱ እንግልትን የሚያስቀር አገልግሎት ማቅረብ እንሚጠበቅበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲቪል ሰርቫንቱ የሕዝብ እንግልትን የሚያስቀር ምቹ አገልግሎት የማቅረብ ኃላፊነት እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ…

ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የይቅርታና ምኅረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ ዐቃቤ ሕግ ወይኒ ገብረሚካኤል በሰጡት…

ኢትዮጵያን ለማሻገር የደም ዋጋ ተከፍሏል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለትውልድ ለማሻገር ባለፉት ዓመታት የደም ዋጋ ተከፍሏል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች…

በብሪክስ ጉባዔ የኢትዮጵያን ተደማጭነት የሚጨምሩ ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስከበር እና ተደማጭነትን ለመጨመር የሚያስችሉ የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል።…