Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን እያስመዘገበች ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ሥድስት ዓመታት በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቧን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕረዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅዖ እንዲያበረክት መሥራት ይገባል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይስ ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅዖ የሚያበረክት የዳበረ የሁነት ኢንዱስትሪ እንዲሆን መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከሁነት አዘጋጆች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ኢትዮጵያ ወደ ሙሉ የዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ኮሚሽን “አፍሪካዊ ፈጠራን በስታቲስቲክስ ልማት ውስጥ ማስፈን”…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የጅግጅጋ ነዋሪ ለኮሪደር ልማቱ ላሳየው ትብብር አመሠገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጅግጅጋ ኮሪደር ልማት ግንባታ የከተማዋ ነዋሪዎች ላሳዩት ቀና ትብብርና ድጋፍ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ምሥጋና አቀረቡ፡፡ ርዕሠ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ እና የከተማዋ አመራሮች በጅግጅጋ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር…

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ይገናኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ባሕር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና 10 ሠዓት ላይ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከወዎላይታ ድቻ 1 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን…

በሕይወት ያለችን ግለሰብ እንደሞተች በማስመሰል በሐሰተኛ የወራሽነት ሠነድ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕይወት ያለች ግለሰብን ሞታለች በማለት የቀብር ሥነ-ሥርዓት የተፈጸመ በማስመሰል በሐሰተኛ የወራሽነት ሠነድ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና…

ኮሚሽኑ ከዳያስፖራ ማኅበራት አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፅናት ለኢትዮጵያ እና ከሰላም እና አንድነት ለኢትዮጵያ ማኅበራት የተሰባሰቡ አጀንዳዎችን ከማኅበራቱ ተወካዮች ተረከበ፡፡ ማኅበራቱ መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ እና በውጭ በማድረግ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች…

“የፓርቲያችን አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው እንዲያገለግሉ እየተሠራ ነው”- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) ናቸው፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ…

ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ፡፡ በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት አሰልጣኝ ቴን ሃግ ስኬታማ ጉዞ እያደረጉ አይደለም በሚል ትችት ሲሠነዘርባቸው ቆይቷል፡፡ ቀያይ ሰይጣኖቹ ትናንት ባደረጉት የፕሪሚየር ሊጉ…