Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ለማጠናከር በቅንጅት መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች የበለጠ ለማጠናከር በጠንካራ ቅንጅታዊ አሠራር መንቀሳቀስ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም ከሚገኙ የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት መሸለሙን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ወደብና ተርሚናል በቱንዚያ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት በ ‘ላርጅ ስኬል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

- ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከማንም በላይ ሰላም እንፈልጋለን፡፡ ጦርነትን በተግባር እናውቀዋለን፤ አንፈልገውም፡፡ ከኃይል አማራጭ ይልቅ የሰላም አማራጭ ውጤቱ ከፍተኛ ነው፡፡ መንግስት ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ቅድሚያ ሰጥቶ ሰርቷል፡፡ አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲን  በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-

👉 የኢትጵያ ፖሊሲ ከተቻለ ከሁሉም ጋር በሰላምና በትብብር እንዲሁም ሰጥቶ በመቀበል መርህ መኖር ነው፤ ከሰላም ትርፋማ ስለምንሆን፡፡ 👉 ስለብሔራዊ ጥቅማችን እንዴት እንተባበር በሚል ነው የምንሰራው፡፡ ከዚህ ቀደም ደሃ ናቸው፣ በውስጣቸው ችግር አለባቸው፣ ፍላጎታቸውን እንዳሻቸው አያደርጉም ብለው…

ምክር ቤቱ የቀረበለትን ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2017 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ሞሽን አፀደቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ጸጥታን በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-

👉 በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ጋር ንግግር አለን፤ ንግግር የሌለ እንዳይመስላችሁ፡፡ 👉 ንግግር የሚያደርጉትን እና ሰላም የሚፈልጉትን ሰዎች እንዴት ትነጋገራለህ ከዚህ መንግስት ጋር ብለው የሚወቅሱ ሰዎች ደግሞ አሉ፤ በዚህ ጊዜ ሰላም ፈላጊዎቹ ይደበቃሉ እንጂ ንግግር የለም…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰላምና ጸጥታን በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-

👉 ከኃይል ይልቅ ሰላም በእጅጉ አዋጪ መንገድ ነው፡፡ ኃይል የግልፍተኝነት ስሜት ስላለበት ያልተገባ ጉዳት ያመጣል፡፡ 👉 መሳሪያ ሲያዝ ብቻ አይደለም፤ ከመሳሪያ ውጭም ቤት ውስጥ ኃይል ስንቀላቅል ያለው ግንኙነትና ከኃይል ውጭ ያለው ፍጹም የተለያየ ነው፡፡ 👉 ሰላምን አስታኮ ለተነሳው ጥያቄ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ – ክፍል አንድ

ሀገራዊ ሪፎርምን በተመለከተ በተለያዩ ዘርፎች ሲከናወኑ የነበሩ ሪፎርሞችን አጠናቀን ሀገራዊ ማንሰራራት የምንጀምርበት ዘመን የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ተገኝተናል፡፡ በመሆኑም በ2017 በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ለውጥ የምናስመዘግብ ይሆናል፡፡ ከዚህ አኳያ ከትናንት እሳቤ ወጥተን በጋራ ወደ ነገ መሻገር…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ካነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡-

👉 ባለፉት ሦስት ወራት 180 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስበናል፡፡ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት 109 ቢሊየን ብር ነበር የተሰበሰበው፡፡ የልዩነቱ ስፋት ለውጥ እንዳለ እና መንገዳችን ትክክል እንደሆነ አመላክች ነው፡፡ 👉 በፌደራል መንግሥት 900 ቢሊየን ብር በክልሎች ደግሞ 600 ቢሊየን ብር ገቢ…

ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን ዛሬ ያካሂዳል። የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ…