Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም በአርባ ምንጭ ከተማ 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚሁ ወቅት ተቋማቸው ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በትኩረት…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ‘ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ ደንበጫ፣ አዳርቃይ፣ ማንኩሳ፣ መልጡለ ማሪያም፣ አምባ ጊዮርጊስ እና ደጀን ከተሞች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ውይይት…

በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም በመስኖ ከሚለማው እርሻ 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታስቦ ወደ ተግባር መገባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልሉ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት አቅም እንዳለው ቢታመንም…

ሩበን አሞሪም የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንቼስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ በይፋ ተሹመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኦልትራፎድ በፈረንጆቹ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል፡፡ ሆላንዳዊው ሩድ…

ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነኝ- ስሎቬኒያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስሎቪኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ እና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታንያ ፋጆን አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከታንያ ፋጆን ጋር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኮንታ እና ካፋ ዞኖች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ዶቄ ቀበሌ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት መልዕክት ይዘው የመጡትን…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርትን ለገበያ መቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፋብሪካው የማምረት ሥራውን በፍጥነት እንዲጀምር የተደረገው ምርቱን በቶሎ ወደ ገበያ በማቅረብ በሀገር ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ገበያ ለማረጋጋት…

የኮሪደር ልማቱ የኢትዮጵያን ስም ከፍ ያደርጋል- ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ የኮሪደር ልማትና ውብ የቱሪዝም መዳረሻዎች የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉ መሆናቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች ገለጹ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለመገናኛ ብዙኃን አመራሮችና ባለሙያዎች ለሦስት…

ፕሮጀክቱ በግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳይጓተት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮች እና ማከፋፍያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ የራስ ኃይል ግንባታ መምሪያ…