Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት…

ከ300 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲዳማ ሀገረ ስብከት ይርጋዓለም ደብረ ታቦር ኢየሱስ ወደብረ መንክራት ቅድስት አርሴማ አብያተ ክርስቲያናት ሰበካ ጉባዔ የተገነባው ጽሩይ የሳሙናና ዲተርጄንት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…

የጋምቤላ ክልልን የመጠጥ ውኃ እጥረት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልልን የመጠጥ ውኃ እጥረት ለመፍታት የአጭር፣ የረጅም እና መካከለኛ ጊዜ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሯ በአቦቦ እና ጆር ወረዳዎች የተገነቡ ሦስት የንፁህ መጠጥ ውኃ…

ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሥራ የጣሊያን እገዛ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታከናውናቸው የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ጣሊያን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋግጣለች፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከጣሊያን የልማት ድርጅት ዳይሬክተር ማክሮ ማስኮኒ ጋር በአዘርባጃን ባኩ…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ  እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ ሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የውድድሩ መነሻ እና መድረሻ መቀስል ዐደባባይ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ ሩጫው እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከታች…

ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት ይሠራል- መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት እንደሚሠራ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊና መንግስት ትኩረት በሚያደርግባቸው የኢኮኖሚ እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።…

የዓለም ጤና ድርጅት የኩፍኝ በሽታ እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኩፍኝ በሽታ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ20 በመቶ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በፈረንጆች 2023 ከ10 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኩፍኝ መያዛቸውን አስታውሶ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዘንድሮ ከ20 በመቶ በላይ መጨመሩን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ በ ዓረቢያን ካርጎ አዋርድስ ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማት አገኘ፡፡ የሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብሩ በዱባይ ከተማ ተካሂዷል፡፡ አዋርዱ በገልፍ ሀገራት…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ተዘጋጅተናል- የዲላ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ለማክበር መዘጋጀታቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ከኮርፖሬት ያነጋገራቸው የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት…

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ዛሬ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች። ጨዋታው ምሽት 1  ሠዓት ላይ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።