Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ አውቶብሶችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል። የከተማ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ቢዝነስ ግሩፕ የተገጣጠሙ ሲሆን ፥126 ሚሊየን ብር ወጪ እንደተደረገባቸው እንዲሁም ነዳጅ እና ዘይት የማይጠቀሙ…

የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም በማረጋገጥ በላቅ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ብልፅግና በማረጋገጥ በላቅ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ 'የሀሳብ ልዕልና…

የኦሮሚያ ክልል አሸባሪና ጽንፈኛ ቡድኖች በንጹሀን ላይ የሚፈጽሙትን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሸባሪና ጽንፈኛ ቡድኖች በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙትን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አወገዘ። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት በማድረግ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ሰሜን ሸዋ…

በጋምቤላ ክልል የመንገድ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ተቋራጮች ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተቋረጡ እና የተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ ተቋራጮች የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በፈረንጆች…

አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንዳይጠቀሙ የሚያግደውን ህግ በፓርላማ አፅድቃለች፡፡ በውሳኔው መሰረትም በሀገሪቱ እድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች የቲክቶክ፣ ስናፕ ቻት፣ ፌስቡክ፣ ሬዲት፣ ትዊተር…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እየገመገሙ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ በአርባምንጭ ከተማ በዓሉ እንዲከበር…

11ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የሠላም ሚኒስቴር ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው ሥልጠናውን የሚሰጠው። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጉቼ ጉሌ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያውያን እንደ…