ስፓርት በበርሊን የሴቶች ማራቶን አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ አሸነፈች Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን ማራቶት አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ 2:20.09 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸንፋለች። ህይወት ገብረኪዳን 2:21.23 ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ሄለን ቶላ 2:23.05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን…
Uncategorized አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል። 2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ ሙሉጌታ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ሀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ76 ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዐላዊነት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሽን ማርያም ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – ፌዴራል ፖሊስ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሽን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጌያለሁ ሲል ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። መስከረም 21፣ 2014 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የሚከበረው የግሸን ማርያም ዓመታዊ ክብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማችን ነዋሪዎች እና መላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፈዋል። በአሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የፍቅር ይሁንለችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የሩስያ ትብብር ወደ ላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው – አምባሳደር ዩቭጋኒ ቴራኺን Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሩስያ ዘርፈ ብዙ ትብብር ወደ ላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ዩቭጋኒ ቴራኺን ተናገሩ፡፡ ሩስያ እና ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች የደረሱባቸውን ስምምነቶች ወደ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሬቤካ ጋራንግ ጋር ኒውዮርክ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። በተመሳሳይ ከሴራሊዮን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወረኢሉ ከተማ ነዋሪዎች 22 ጣቃ አልባሳት ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወረኢሉ ከተማ ነዋሪዎች ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ አልባሳትን ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። የከተማው ነዋሪወች እና የንግዱ ማህበረሰብ በእያንዳንዳቸው በማሠባሠብ 22 ጣቃ አልባሳትን ነው ለደቡበ ወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት አዲስ ካቢኔ አዋቀረ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለጨፌ አሮሚያ ያቀረቧቸውን እጩ ካቢኔዎች ጨፌው ሹመታቸውን አጸደቀ፡፡ በዚህ መሰረት 1. አቶ አወሉ አብዲ - የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…