Fana: At a Speed of Life!

ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የበኩላችንን እንወጣለን – ከተፎካካሪ የፖሊቲካ ፖርቲ የተወከሉ የም/ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሠረተው መንግስት ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰቶ እንዲሠራ በማድረግ የበኩላቸውን እንደሚወጡ ከተፎካካሪ ፖሊቲካ ፖርቲዎች የተወከሉ የደቡብ ክልል ም/ቤት አባላት ተናገሩ። የአማሮ ልዪ ወረዳ የኢዜማ…

የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የመንግስት ምስረታ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። አዲሱ ምክር ቤት በ5 አጀንዳዎች ላይ በመምከር የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተጠባቂ ናቸው። በዚህም መሠረት፡- 1/ የአዲሱን…

ቀጣዩ ጊዜ ለሀገራችን የይቅርታ እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢሬቻ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የይቅርታ የአንድነትና የመተሳሰብ በዓል ነውና ቀጣይ ጊዜ ለሀገራችን የሰላም፣…

ሁሉም የኢትዮጵያ በአዓላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው – አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ አንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ባህላዊ በአላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው ያሉት አቶ ጃንጥራር ፀጋዎቻችንን…

የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤት አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች መስከረም 20 የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤቶቻቸውን አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች ማስረከባቸውን ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ገለጸ። ትላንትና መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም…

በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ተጀምሯል፡፡ መራጩ ህብረተሰብም በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ይወክለኛል ለሚለው ድምጹን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተመለከትንበት የምርጫ ጣቢያዎችም…

በቤንች ሸኮ ዞን የሚካሄደው ህዝበ ውሳኔና ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ህዝበ ውሳኔና ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት በቤንች ሸኮ ዞን ተጀምሯል። በቤንች ሸኮ ዞን በሶስት የምርጫ ክልሎች በሚገኙ 309 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድምፅ የሚሰጥ ሲሆን÷ 127 ሺህ 126 የዞኑ ነዋሪዎች ድምፅ…

የሩስያና የቱርክ ፕሬዚደንቶች ጠቃሚና ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በሩሲያ ተገናኝተው በሶሪያ ወቅታዊ ሁኔታና በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ተናግረዋል። ሁለቱ መሪዎች ባካሄዱት ውይይት፥ በሰሜን…

አንድ ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የፋና ላምሮት የድምፃውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን ከሚተላለፉት የመዝናኛ ፕሮግራሞች አንዱና ዋነኛው የሆነው ፋና ላምሮት፥ በሚያካሂደው የድምፃውያን ውድድር አንድ ሚሊዮን ብርና የክብር ዋንጫ የሚያስገኘው የ8ኛው ምዕራፍ የአሸናፊዎች አሸናፊ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ…

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ – የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ለፕሮግራሙ ስኬታማነት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ በሙሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ በፀጥታ አካላት ስም ምስጋናውን…