Fana: At a Speed of Life!

በፌዴራል ደረጃ በሕዝብ የተመረጠውና በአዲስ መልክ የተዋቀረው መንግሥት ይመሠረታል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ…

የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ላማምራ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን…

“የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነው” – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወ/ሮ አዳነች በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ ላይ እንዳሰፈሩት…

የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፍሬይ ኦኒዬማ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጪ…

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልክ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል-ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ መልእክት አስተላልፈዋል። ''የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የጸጥታ አካላት፣ የበዓሉ ታዳሚዎች…

የክልሉ ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ። አቶ ርስቱም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል:: ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…

አዲስ የሚመሰረተው መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ያለውን አቅም አሟጦ ይሰራል– አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚደራጀው መንግስት ክልሉ ያለበትን የኢኮኖሚ ማህበራዊና ፖሊቲካዊ ችግር ለመፍታት በአንድነትና በትጋት መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ክልል አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ። አያይዘውም ይህን አለማድረግ በታማኝነት…

የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ንጋቱ ዳንሳን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል። አዲሷ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ከቀድሞዋ አፈ…

ከፖሊስ የሙያ ስነ ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፖሊስ የሙያ ስነምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው…

በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት ተከናውኗል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በአል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት መከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በአሉ በሰላም መጠናቀቁን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል። ከ150 አመት…