Fana: At a Speed of Life!

በጣሊያን እና በግሪክ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀግብር ተካሄደ። በኢትዮጵያ በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለመከላከያ ሰራዊት “እኔ ለሀገሬ ሀገሬም ለኔ” በሚል መሪ ቃል የሚሰበሰበው የገንዘብ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ራሁፍ ማዙሃ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በኢትዩጵያ ውስጥ ሰለመገኙ ሰደተኞች እና በህወሓት…

አሸባሪው ህወሓት ተስፋ በመቁረጡ ምክንያት ያገኘውን ሁሉ በኢሰብዓዊነት እየጨፈጨፈ ነው -አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሓት ተስፋ በመቁረጡ ምክንያት ያገኘውን ሁሉ በኢሰብዓዊነት እየጨፈጨፈ ነው” ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ አሸባሪው ህወሓት በአፋርና…

የሶማሌ ክልል መንግስት ምስረታ ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተካሄደውን 6ተኛ አገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ ነው በክልሉ ርዕሰ ከተማ ጅግጅጋ ከተማ አዲሱ የክልሉ ምክር ቤት የሚመሰረተው። 272 መቀመጫዎች ያለውና ዛሬ የሚካሔደው የክልሉ የምክር ቤት መስራች ጉባኤ የምክር…

አሸባሪው ሸኔ በፈጸመው ጥቃት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) -በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ ከተማ ፅንፈኛው የአሸባሪ ቡድን ሸኔ ጥቅምት 1 እና 2 በንፁሃን ላይ በከፈተው ጥቃት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል ። ቡድኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር…

ጎግል የአፍሪካን የኢንተርኔት አገልግሎት ለማሳደግ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት አደርጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የአፍሪካን የኢንተርኔት አገልግሎት ለማሳደግና የአህጉሪቱን ስራ ፈጠራ መስክ ለማነቃቃት 1 ቢልዮን ዶላር ኢንቨስት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ጎጉል ከሳፋሪኮም ጋር…

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን “እንኳን ደስ አለዎት” አሉ

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን "እንኳን ደስ አለዎት" አሉ አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በልዩ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ በሚካሂደው 6ኛ ዙር አንደኛ ዓመት አንደኛ ልዩ ስብሰባው የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስትሮችን ሹመት ምርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ…

ምክር ቤቱ ዛሬ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ዛሬ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ያካሄዳል። ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ኘሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን…