Fana: At a Speed of Life!

ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም – ጠ /ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል። ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች…

በአሸባሪው ትህነግ የተሰነዘረብንን ጥቃት መክተን የአገራችንን አንድነት እናስጠብቃለን – የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። በአሸባሪው የትህነግ ኃይል የተሰነዘረብንን እኩይ ጥቃት መክተን የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እናስጠብቃለን። ይህ የሽብር ቡድን በአማራ እና በአፋር…

የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የንግድና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከ50 በላይ የጀርመን ኩባንያዎች እና ባለድርሻዎች በኢትዮጵያ ያለውን የንግድና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ውይይት አደረጉ። የጀርመን-አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር ፥ በጀርመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጋራ ያዘጋጁት…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እጅግ የተከበርከው የአማራ ክልል ሕዝብ ሆይ! በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ቀዳሚ ዓላማ…

ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሚካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልና ህዝበ ውሳኔ…

በአሸባሪው ህወሀት ጥቃት ሀገራችን ፈጽሞ አትንበረከክም – የደቡብ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው አሸባሪው ህወሀት እየፈጸመ ባለው ጥቃት ሀገራችን ፈጽሞ ልትንበረከክ አትችልም። ሽብርተኛው ህወሀት ሀገሪቱን እየመራ…

ሽብርተኛው ህውሃት ከራያ ወጣቶች ተቃውሞና እምቢተኝነት ገጠመው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛዉ ህውሃት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የራያ ወጣቶችን ቤት ለቤት እየዞረ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የከፈተዉን ጥቃት እንዲቀላቀሉ ለማስገደድ ጥረት ቢያደርግም ተቃዉሞና እምቢተኝነት እንደገጠመዉ ምንጮቻችን ከስፍራዉ…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነንን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን በጽሕፈት ቤታቸው አግኝተው አነጋግረዋል። በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካከል ስላለው የቆየ ግንኙነት ተወያይተዋል። በታህሳስ…

ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች የተሠሩትና ችግር ፈቺ…

የሰሜን ሸዋ ዞን የፖሊስና የሚኒሻ አባላት ወደ ወሎ ግምባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን የፖሊስና የሚኒሻ አባላት አሸባሪው ህወሀትን ለመደምሰስ ወደ ወሎ ግምባር ዘመቱ፡፡ ከዞኑ 27 ወረዳዎች የተውጣጡ የሚኒሻና የፖሊስ አባላት ዛሬ ሽኝት ተድርጎላቸዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላምና ደህንነት መምሪያ…