የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ሉዓላዊነት ላይ ምንም ዓይነት ድርድር የለንም-የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ የአሸባሪዎችን ህወሓት እና ሸኔን ሴራ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እንዲሁም ደም የመለገስ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል ። ከጋሞ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብት ማፍራት የሚቻለው ሃገር ሲኖር ነው – የጎንደር ከተማ ባለሀብቶች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ገንዘባችንና ህይወታችን ለህልውናችን" በሚል መሪ ሃሳብ የጎንደር ከተማ ባለሃብቶች ውይይት እያካሄዱ ነው። ውይይቱን ያስጀመሩት የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ባለሃብቱ በእካሁኑ የህልውና ዘመቻ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነፃነታችንን ባወጅንበት ማግስት የህወሀትን የስልጣን ጥማት አንታገስም – የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአርሲ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተወጣጡ ነዋሪዎች የህወሀት እና ሸኔን ጥምረት በማውገዝ የተለያዩ መፈክሮችን በአሰላ አረንጎዴ ስታድየም አሰምተዋል። ባለፉት 27 አመታት በግፉ አገዛዝ ስር የነበርን ዜጎች ነፃነታችንን ባወጅንበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎቹን የህወሓትና የሸኔን ሀገር የማፍረስ ድርጊትን የሚያወግዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ። በሰልፉ በዞኑ ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የሰብዓዊ ድጋፎችን ለሽብር ድርጊቱ ሲጠቀምበት ነበር – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ወራሪው ህወሓት ምክንያት በሰሜኑ የአገሪቱ አከባቢ ላሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተገቢው መልኩ እንዳይደርስ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የሚቀርቡ የሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ነባሩን የደንብ ልብስ መጠቀም አቆመ Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጨማሪ አዳዲስ የደንብ ልብሶችን ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ አዳዲሶቹ የደንብ አልባሳትን ብቻ መጠቀም እንደሚገባ እና ነባሩን የደንብ ልብስ ሙሉ በሙሉ መቀየሩን ያስታወቀው የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል – ፖሊስ Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል ሲል የከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የከተማ አሰተዳደሩ አሸባሪውንና ወራሪው የህውሓት ቡድን እና ግብር አበሮቹ በከተማዋ የጥፋት ተልዕኮ እንዳይፈፅሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል። ም/ቤቱ ዛሬ በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 25 ተራዘመ – የአዲስ አበባ ፖሊስ Tibebu Kebede Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ/ም መራዘሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በአስራ አንዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑን ለማስወገድ የጀመርነው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ዳግም ወደ ስልጣን ለመመለስ የሚያደርገው መፍጨርጨር ተራ ልፋት ሆኖ ይቀራል ብለዋል የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አስተያየት ሰጪዎቹ ለኢትዮጵያ እና…