Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት መሞከር ተቀባይነት የለውም አለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረገው ሙከራ ተቀባይነት እንደሌለው መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል። በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ…

መከላከያ ሚኒስቴር ህብረተሰቡ ከሀሰት የፕሮፓጋንዳ መረጃዎች እንዲጠበቅ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር ህብረተሰቡ በሀሰት ከሚሰራጩ የፕሮፓጋንዳ መረጃዎች ሊጠበቅ እንደሚገባ አስታወቀ። የመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያን ለማዳን እየተደረገ ያለው የህልውና ዘመቻ…

ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን የተቀናጀ ጫናን የሚያወግዝ ሰለፍ በጣሊያን ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አገራችን ላይ እየደረሰ ያለውን የተቀናጀ ዘርፈ ብዙ ጫና ለማውገዝ ዛሬ በጣሊያን ሮም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት እንዲሁም የሀገር…

በአቡዳቢ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት 14 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) አቡዳቢ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ማኅበር የአመራር ቦርድ አባላት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ተቀናጅተው…

አሸባሪው የትህነግ ቡድን አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር ነው…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር እንደሆነ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። ድል ያለመስዋዕትነት የማይታሰብ ነው…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ጥቃት ከ200 ሺህ በላይ ሺህ ዜጎች ተፈናቅለዋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ጥቃት 200 ሺህ በላይ ሺህ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ህብተረተሰቡ ለመከላከያ ሠራዊቱ ደም እንዲለግስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብተረተሰቡ ለሠራዊቱ ደም በመለገስ የአቅመ ደካሞችን ቤት እንዲያድስ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ህብረተሰቡ ደም በመለገስና የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የአረንጓዴ አሻራውን…

ለትግራይ እና ለሌሎች አከባቢ ተረጁዎች የሚሆን የእርዳታ እህል ክምችት በመጋዘን አለ-ሳማንታ ፓውር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው መጋዘን 58 ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል ይዟል ነው ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ። ሳማንታ ፓውር በቲውተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት የእርዳታ እህሉ ተረጂዎች ጋር…

አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ሳማንታ ፓወር ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ተናገሩ። በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ሁለተኛ ዙር ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሠራዊት በሁለተኛ ዙር ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የክልሉ የድጋፍ አሰባሰቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፋጤ ሰርሞሎ ገለጹ። በክልሉ ለሁለተኛ ዙር በዓይነትና በገንዘብ…