Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በአትሌት ለተሰንበት ግደይ በተመዘገበው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በአትሌት ለተሰንበት ግደይ የነሐስ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ህዝባዊ መሠረት ለማስያዝና የገንዘብ አቅሙን ለማጠናከር በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ ። ክለቡ በ2014 ዓ.ም በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተፎካካሪ እንዲሆን ለማድረግ ትኩረት…

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች አስመርቆ አስረከበ። ፌደሬሽኑ ንብረቱ በሆነው በአሰላ ብቅል ፋብሪካ በኩል በቁሉምሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ…

በአዲስ አበባ ትህነግን የሚያወግዝ እንዲሁም ለመከላከያ ሰራዊትና ለሌሎች የፀጥታ አካላት ድጋፍ ለመግለጽ ነገ ሰልፍ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማውገዝ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን እና ለሌሎች የሃገርን ህልውና ለማስጠበቅ ለተሰማሩ የፀጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅ የአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 10 ሺህ ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኝታለች። አትሌት ለተሰንበት ውድድሩን 3ኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሃሰን 1ኛ ስትሆን ሌላኛዋ…

የህዳሴ ግድብ የፓናል ውይይት ተሳታፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት ተሳታፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሱ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱን ጨምሮ ሌሎች ተሳታፊዎች ናቸው…

የልዩ ዞኑ አርሶ አደሮች በ12 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ማህበር መሰረቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን አርሶ አደሮች በ12 ሚሊዮን ብር መነሻ ካፒታል "ጃራ ሚልኪ የገበሬዎች አክሲዮን ማህበር " መስርቱ፡፡ የምስረታ ስነ ሥርዓቱም የማህበሩ አባላት፣ አርሶ አደሮች፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 868 ተማሪዎችን እያሰመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 868 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርስቲው በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በርቀትና በክረምት መርሐግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን እያስመረቀ ያለው። ተመራቂ…

56 ኩንታል ሃሺሽ በሁመራ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁመራ ከተማ ባለፉት ሁለት ቀናት 56 ኩንታል ሃሺሽ ሲዘዋወር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የሃሺሹን መነሻ ለማወቅ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ እያጣራ መሆኑንም ፖሊስ አስታውቋል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሞኑ በአማራ…

ህወሓት በሰራዊቱ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ሲያደርስ በሰራዊቱ ውስጥ ሆነው የቡድኑን ዓላማ ሲደግፉ በነበሩ አባላት ላይ ውሳኔ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰራዊቱ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ሲያደርስ በሰራዊቱ ውስጥ ሆነው የቡድኑን ዓላማ ሲደግፉ በነበሩ አባላት ላይ ክስ በመመስረት ህጋዊ ውሳኔ እየሰጠ ነው። እየተሰጠ ያለው…