Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪውን ሃይል በአንድነት መመክት እና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ኢትዮጵያን መታደግ ይገባል- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁን ሰዓት በአፋር እና በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች በአሸባሪው ሃይል እየተካሄደ ያለው ወረራ፣ ጥቃት፣ ዘረፋና ግድያ ሁሉም በአንድነት ሊመክተው እና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ኢትዮጵያን መታደግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ…

ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ተመድ ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው – የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው ሲል የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኮሚሽኑ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ትናንት…

የህውሀት ጁንታ በግዳጅ ወደ ጦርነት በአፋር ያሰለፋቸው ህፃናትና ወጣቶች እጅ መሰጠታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - በቀላሉ አዲስ አበባ እንገባለን: አፋር ሰመራ ለመድረሰ 77 ኪሎ ሜትር ነው የቀረን ብለው ዋሽተውን ሶስት ቀን አሰልጥነውን አሰገድደው ወደ ጦርነት ማገዱን ሲሉ የህውሀት ጁንታ በአፋር ፈንቲ ረሱ ግንባር ያሰለፋቸው ህፃናትና ወጣቶች…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አትሌት ለተሰንበት ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ 10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ “የዓለም ክብረወሰን ባለቤት አትሌት ለተሰንበት ግደይ የነሀስ ሜዳልያ…

በአረቡ ዓለም ስለህዳሴ ግድብ ለሚሟገቱት አቶ ዛሒድ ዘይዳን አል-ሐረሪ በሀረሪ ክልል የእውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም መድረክ ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያውያንን አቋሞች በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በማንጸባረቅ ለሚታወቁት የዓረብ ሃገራት ግንኙነት ተመራማሪ እና ተንታኝ ዛሒድ ዘይዳን አል-ሀረሪ በሀረሪ ክልል የእውቅና እና የምስጋና…

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በቡራዩ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አመራር እና ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በቡራዩ ከተማ ጠቼ አካባቢ አካሄዱ፡፡ “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን በስኬት…

ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን በማስመልከት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን በማስመልከት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ ቀን ሲካሄድ የነበረው የውይይት መድረክ ችግኝ በመትከል ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን ለመገደብ በተለያየ ጊዜ ብትሞክርም ሳይሳካላት መቅረቱን ያስታወሱት…

የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች በአለታ ወንዶ የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ወንዶ ወረዳ ኢትዮጵያን እናልብስ መርሀግብር የችግኝ ተከላ አካሄዱ። መርሃ ግብሩ ከክልሉ፣ ከወረዳውና ከከተማው ሀላፊዎችና ማህበረሰብ ጋር በመሆን…

ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች። በፍጻሜው ከስፔን ጋር የተገናኘችው ብራዚል ጨዋታውን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በተጨማሪ 30 ደቂቃዎች ብራዚል…

ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሃሰተኛ ሰነድ ከባንክ ሊያወጡ የሞከሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሃሰተኛ ሰነድ ከባንክ ሊያወጡ ሲሞክሩ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ የፋይናንስና ንግድ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት…