የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የሐሰት ዘመቻ የሚወግዝ ሰልፍ በካናዳ ቶሮንቶ ይካሄዳል Tibebu Kebede Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ምዕራባውያን አገራትና መገናኛ ብዙሃኖቻቸው በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን የሐሰት መረጃ የማሰራጨት ዘመቻ የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ማምሻውን በካናዳ ቶሮንቶ ይካሄዳል ተባለ፡፡ ሰልፉ ዛሬ በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 Tibebu Kebede Nov 10, 2021 0 ሰበር ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድል በሚገሠግሥ መንፈስ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እናበሥራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንታወክበትን ወቅት ሳንታወክ ማለፍ የብሔራዊ ጽናት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷በብዙ አቅጣጫዎች እየተፈተንን ነው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል። ፈተናችሁን በፍፁም መረጋጋት እና ስነ- ምግባር በተሞላበት መልኩ እንድትፈተኑ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር ለተፈታኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰልጣኞችን የስነ ልቦና ዝግጁነት የሚያጎለብት መርሀ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች መከላከያን ለማጠናከር የጀ መሩትን እንቅስቃሴ በከፍተኛ ወኔ መቀጠል እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዴል ጀነራል ሙሉጌታ አምባቸው አስታወቁ ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን በመቃወም በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ሰልፍም እያካሄዱ ይገኛሉ። እኛ እያልን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አንድነትና ሉአላዊነት ላይ አንደራደርም-የምእራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘በአገር አንድነትና ሉአላዊነት ላይ አንደራደርም’ ሲሉ የምእራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ በዞኑ ቡሌ ሆራ ከተማ ባላሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ የአሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን አፍራሽ እንቅስቃሴ አውግዘዋል፡፡ የሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የሚነዘው የሀሰት መረጃ ሊታረም ይገባዋል- አምባሳደር ሬድዋን Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ በማታለልና በመዋሸት ዜና የሚሰሩበት አዝማሚያ ስር የሰደደ በመሆኑ ሊታረም ይገባዋል” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አሳሰቡ። መገናኛ ብዙሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝ ሰልፍ በጅግጅጋ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን እና የጥፋት ቡድን የሆነውን ህወሓት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በጅግጅጋ ተካሄደ፡፡ በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከሃያውም ቀበሌ የመጡ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች እና የከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል። በ ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ነጥብ 1 ሚለየን ብር ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ነጥብ 1 ሚለየን ብር በላይ በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት ለመግለፅና አሸባሪው…