Fana: At a Speed of Life!

የደሴ ህዝባዊ መጅሊስ በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ መጅሊስ በአሸባሪው ህወሃት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ከ700 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ሸህ እንድሪስ በሽር ድጋፍ ሲያደርጉ…

10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» ውይይት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው

10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» ውይይት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ሂደት የኦሮሞ ሚና " በሚል 10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» የውይይት መድረክ በኦሮሚያ ክልል…

በህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው የህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በሰመራ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የመዝናኛ ፕሮግራም በማዘጋጀት ህዝቡ እንዳቅሙ በ1000 በ500 እና በ100 ብር የሚሸጡ…

የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊትንና የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እና ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም…

የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣበትን በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካን በዛሬው ዕለት መርቀዋል። የሕክምና ኦክስጂን ማምረቻ…

የደቡብ ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት 3ተኛ ዙር 8ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ፡፡ ጉባኤው በቆይታው 2013 በጀት የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ይወያያል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም 12ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ…

የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወለጋ ዩኒቨርስቲ 5 ሺህ 903 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል። በነቀምቴ ካምፓስ የምረቃ ስነስርዓት ላይ የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ፣የዮኒቨርስቲው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የተማሪ…

የመከላከያ ፋውንዴሽን የሰራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራተኞች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ፋውንዴሽን "ደማችን ለሰራዊታችን" በሚል መሪ ቃል የክፍሉ የሰራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራተኞች ደም ለገሱ። የደም ልገሳው ዓላማ አሸባሪው ህውሃት በመከላከያ ባደረሰው ክህደት ሰራዊቱ ሃገርን ለማዳን በሚያደርገው ተጋድሎ…

ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱ ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱት ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ የኪነጥበብ ዘርፍ የኢትዮጵያ አንድነት ከማስጠበቅ አንፃር ከጥንት ጀምሮ…

አንዲት አራስ የመንግስት ደጋፊ ነበርሽ በሚል ቤቷ ውስጥ እንዳለች ቤቷ እላይዋ ላይ እንዲነድ አድርጓል-የአይን እማኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ በቆየባቸው ጊዜያት አሸባሪው የህወሃት ቡድን የተለያዩ የመብት ጥሰቶችንና ወንጀሎችን ሲፈፅም እንደቆየ የአይን እማኞች አጋለጡ። ከአላማጣ ከተማ ተፈናቅለው በደሴ የተጠለሉ ዜጎች እንዳሉት አሸባሪ…