Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ግንባር ድል በምዕራብ ግንባርም ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በሽብርተኛው ህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡ በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች…

አሸባሪውን የህወሀት ቡድንን የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ስነ ስርት በሀዋሳ ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት ቡድንን የሚቃወምና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ስነ ስርዓት ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። ከጠዋት ጀምሮ በማስ እስፖርት እንቅስቃሴ በማድረግና በማስ እስፖርት ላይ በመገኘት ተቃውሞአቸውን አቅርበዋል የሲዳማ…

የምሥራቅ ዕዝ የሰራዊት አባላት በአፋር ግንባር አሸባሪውን ሃይል በመደምሰስ አኩሪ ገድል እየፈፀሙ ነው -ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህውሓት የተናጠል የተኩስ አቁሙን ባለመቀበሉ የመከላከያ ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲደመስሰው አቅጣጫ መሰጠቱን የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም አስታውቀዋል ::…

በሁመራ ግንባር ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆኖ ጠላትን እየተፋለመ ነው – የአማራ ልዩ ኃይል አዛዦች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ ከአራቱም አቅጣጫ የመጡት የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት እና የመከላከያ ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆነው ጠላትን እየተፋለሙ መሆናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል አዛዦች ገለጹ። የልዩ…

እርዳታ ድርጅቶች የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት ሊያደርሱ ይገባል – በደሴ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ከውግንና በመውጣት የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት ማድረስ እንዳለባቸው በአሸባሪው ህወሃት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የሚገኙ ዜጎች ጠየቁ። የአሸባሪው ቡድን በተለያዩ አካባቢዎች ሰርጎ በመግባት…

ህወሓት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው

ህወሓት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንትና አካባቢው፤ በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ፣ መርሳና አካባቢው፤ እንዲሁም በዋግህምራ ዞን ሰቆጣና አካባቢው እየተሰወደበት ባለው…

የትግራይ ተወላጆች እና የፓለቲካ ፓርቲዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተወላጆች እና የትግራይ ማህበረሰብ ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ የደም ልገሳ አካሂደዋል፡፡ በተለያዪ ግንባሮች እየተዋደቀ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊቱ አስፈላጊውን ድ ጋፍ እያደረጉ መሆኑንም ነው…

ለመከለከያ ሠራዊት ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ከ1 ሚለየን ብር በላይ ግምት ያላቸው መድሀኒቶችን ለመከላከያ ድጋፍ አደረጉ። ክፍለ ከተማው ከዚህ በፊት በመጀመሪያው ዙር ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ የተገለፀ ሲሆን÷ አሁንም…

የህወሃት እና የሽኔ ስምምነት ድብቅ የሽብር ተግባራቸውን በይፋ ያጋለጠ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት እና ሽኔ ያደረጉት የጋራ ስምምነት የቡድኖቹን ድብቅ የሽብር ተግባር ያጋለጠ አጋጣሚ ነው አሉ የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን፡፡ የሽብር ቡድኖቹ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አብረው መስራታቸው አሳፋሪና የሚኮነን ተግባር መሆኑን ነው…

ህዝባዊ አደረጃጀቶች ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የከተማቸውን ሰላምና ደህንነት እየጠበቁ ነው – የደሴ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ አደረጃጀቶች ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የከተማቸውን ሰላምና ደህንነት እየጠበቁ መሆኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ተናገሩ። በከተማዋ ከዚህ ቀደም መሰረታዊ ስልጠና ወስደው ወደስራ ከገቡ ወጣቶች…