የሀገር ውስጥ ዜና የጎሀ ፂዮን ደጀን መንገድን በነገው እለት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናዳ ምክንያት የተዘጋውነን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደውን መንገድ በነገው ዕለት በከፊል ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በተከሰተ ናዳ…
Uncategorized በሀረር የበጎ አድራጎት ስራ ተከናወነ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ፈ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በሀረሪ ክልል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። በከተማና ገጠር ለሚገኙ ዘጠኙ ወረዳዎች የተለገሰውን ድጋፍ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢኒጅኒየር አይሻ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በደባርቅ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጎንደር ቅርንጫፍ የህወሓት አሸባሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በደባርቅ ጊዜያዊ መጠለያዎች ለሚገኙ ወገኖች የምግብና የሌሎች ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የማህበሩ ቅርንጫፉ አስተባባሪ አቶ አታለል ታረቀኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለሥራ ጉብኝት አንካራ ገቡ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ቱርክ አንካራ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህልውና ዘመቻን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት በማካሄድ ድጋፍ አድርገዋል። በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ዶክተር ሙክታር ከድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Tibebu Kebede Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ከልቤ አዝኛለሁ ሲሉ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፉ። ከክረምቱ እየጠነከረ መምጣት ጋር ተያይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በጀግንነት እናስከብራለን – ምልምል ወታደሮች Tibebu Kebede Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትን አሸባሪ ሃይል በማጥፋት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በጀግንነት ለማስከበር መዘጋጀታቸውን በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና የሚሰለጥኑ ምልምል ወታደሮች ገለጹ። ከብሔራዊ ቴአትርና ከኦሮሚያ ባህል ማዕከል ቢፍቱ ባንድ የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ እርዳታ ድርጅቶች ተግባር የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት ያደረገ አይደለም -ምሁራን Tibebu Kebede Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በአማራና በአፋር ከልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ ማቅረብ አጀንዳቸው ያላደረጉ የተራድኦ ድርጅቶች ተግባር ፖለቲካዊ ሴራቸውን ግልጽ ያደረገ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ ሀይሎች ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሀይል ፣ ለሚሊሻ ፣ ለፋኖ እና የክተት ጥሪውን ተቀብለው በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሓት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ ሀይሎች ድጋፍ አደረጉ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ በተግባር ዘብ ቆመናል – የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት Tibebu Kebede Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለውን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ…