Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን የሚያፀኑ እንጂ የሚያፈርሱ ሀይሎች አካል አይደለም – ዶክተር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን የሚያፀኑ እንጂ የሚያፈርሱ ሀይሎች አካል አለመሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገኝተው ደም በመለገስ ለመከላከያ…

ጂግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የዩኒቨርሲቲው ተወካይ ዶክተር ዑመር ኑሩ በአሸባሪው ህወሓት ከሰሜን ወሎ ዞን…

ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአሰላ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔን የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከአርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም ከአሰላ ከተማና አካባቢዋ የተውጣጡ በሺዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሰልፉ ተሳትፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ…

ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከቻይና ኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አዲስ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የቻይና ኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ያንግ ይሃንግ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በትራንስፖርት ዘርፍ እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑን…

ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ አካላት በህግ ሊጠየቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ 62 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ሰራተኞች በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የፀረ-ሙስና ህግ…

የአማራና የአፋር ክልሎች መተላላፊያ ቦታዎችን ከሽብር ቡድኖቹ ስጋት ነፃ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ በአፋር ዞን ሶስት እና አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ባሉ መተላለፊያ ቦታዎች የስጋት ቀጠናዎችን በመለየት በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን የየዞኖቹ አመራሮች አስታወቁ። ከፌደራልና ከክልል የተውጣጡ የመንግስት አመራሮች…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቱርክ ጉብኝት ስኬታማ ነበር – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክ ጉብኝት ስኬታማ እንደነበር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቱርክ…

የኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ ተቃውመው ሰልፍ ለወጡ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በህብረተሰቡ ተነሳሽነት ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እና ዞኖች በተደረገው ሰልፍ ለተሳተፉ ነዋሪዎች ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል፡፡   የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ህዝብ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ሽኝት አደረጉ። ፕሬዚዳንቷ የአካል ጉዳተኛ መሆን ማነስ ያለመሆኑን ጠቅሰው የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደርጉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቱርክ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደስፍራው ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…