Fana: At a Speed of Life!

“እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ” በሚል የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሩጫ በሶዶ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ በሚል ርዕስ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሩጫ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተካሄደ። የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ብሩ ቡናሮ፥ የሩጫው ዋና አላማ ሀገራችን ከውጭ በኃያላን ሀገራት ከውስጥ ደግሞ…

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ገለጹ። ወቅታዊ ሁኔታውን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በምርቶች ላይ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ…

በሲዳማና ደቡብ ክልሎች በግብርና ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዩኒየኖች እዉቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ በሲዳማና ደቡብ ክልሎች በግብርና ዘርፍ የላቀ ዉጤት ላስመዘገቡ የህብረት ስራ ዩኒየኖች እዉቅናና ሽልማት ሰጠ። በ2013 በጀት አመት የግብርናዉን ዘርፍ ፋይናንስ…

ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ነሐሴ 28 ያከናውናሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚያደርግባቸው ቀናት ታውቀዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 7 ከጋና፣ዚምቧቡዌ እና ደቡብ አፍሪካ…

የክምር ድንጋዩ አባ ረፍረፍ ጀብዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጌጤ መኳንንት ወልዴ ይባላሉ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ ነዋሪ ሲሆኑ በሆቴል ንግድ ስራ ይተዳደራሉ፡፡ ሉዓላዊነታችንን እየደፈረ ያለውን ጁንታ አቅም ምን እንደሚመስል ገምተዋል፤ ሁሉም ከመሸበር ወጥቶ የሚችለውን…

በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸና ከፍተኛ የዋጋ ግምት ያለው ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ብረቱ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደ ዘመቻ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ እየሱስ ገዳምና ጦር ኃይሎች ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አካባቢ…

ኮርፖሬሽኑ በበጀት አመቱ ሶስት የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት በርካታ ተግዳሮቶች ቢኖሩም ተጨማሪ ሶስት የኢንዱስትሪ ፓርኮችን አጠናቆ ወደ ስራ ማስገባቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። በበጀት አመቱ በወጪ ንግድና የሃገር ውስጥ ምርትን ከመተካት አንጻር 400 ሚሊየን…

የጤና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ እና ከቻይና አቶሚክ ሃይል ባለስልጣን ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ እና ከቻይና አቶሚክ ሃይል ባለስልጣን ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ሃገራት ወረርሽኝና አደጋ በሚከሰትበት ወቅት ምላሽ የሚሰጡበትን ፕሮጀክት ለማጠናከርና ለመገንባት የሚያግዝ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ ድጋፋቸውን በተግባር በማሳየት፣ ይህቺን ድል አድራጊ ሀገር ለመጠበቅ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው። ቡድኑ ትናንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲሁም ዛሬ ረፋድ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምድ መስራቱን የኢትዮጵያ እግር…