Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን እንደሚቆሙ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለመስጠት ኪነ ጥበብ ለሀገራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ መድረክ አዘጋጅቷል። በመድረኩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች…

ጁንታው በአፋር ኪልባቲ ረሱ በራህሌ ወረዳ በኩል በንጹሃን ላይ ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በትናንትናው ዕለት በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን በራህሌ ወረዳ ዓላ ቀበሌ ዓሳ'ዳ የተባለ ቦታ ላይ ጥቃት መፈጸሙን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። ጥቃቱን ለመመከት የአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ተገቢውን ምላሽ በመስጠታቸው…

ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ። ክልሉ የህልውና ዘመቻውን ህዝባዊ ማድረጉን ተከትሎ ዝርፊያና ግድያው ጠላት በሁሉም ግንባሮች እየደረሠበት ባለው ሽንፈት ተስፋ መቁረጡን ማሳያ ስለመሆኑ…

አሸባሪው ሸኔን የሚያወግዝ ስልፍ በምዕራብ አርሲ እና በቦረና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን እና በቦረና አሸባሪው ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፎቹ ላይ የጥፋትን ቡድኑን ድርጊቶች የሚኮንኑ መፈክሮች ተሰምተዋል፡፡ የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና የህወሓት ጥምረት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተደረገ…

ዘመናዊ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይነቱ ለየት ያለ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽን በዛሬው እለት ተመረቀ። ማሽኑ በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በብሔራዊ ደም ባንክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል ባንቴ በይፋ ተመርቋል። የማሽኑ መመረቅ…

የመኖ አመራረት ዘዴን በመቀየር ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖ አመራረት ዘዴዎችን በመቀየር ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ዘዴን በመከተል ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት መጨመር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ግብዓትና ምርት ግብይት ዘርፍ በእንስሳትና ዓሣ ግብዓት አቅርቦትና…

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ 875 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛ ጊዜ በመደበኛ መርኃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 875 ተማሪዎችን አስመረቀ። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀጃው ደማሙ “ተመራቂ ተማሪዎች በልዩ ልዩ ችግሮች ሳትበገሩ ለምረቃ ስለበቃችሁ እንኳን ደስ…

የህወሓቱ ሌ/ኮ ገብረህይወት በጋሳይ ግንባር እጁን ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓቱ ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ለመከላከያ ሰራዊት እጁን ሰጠ። ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት በተያዘበት ወቅት 4 የተለያዩ መታወቂያዎችን ጨምሮ በሃሺሽ የተለወሱ ብስኩቶችን ይዞ መገኘቱን…

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ 230 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል ደም እና አጥንቱን እየገበረ ላለው ሰራዊት ደጀን በመሆን…

በጋሊኮማ ንፁሀን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ የሚያወገዝ ሰልፍ በሚሌ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚሌ ከተማ ነዋሪዎች በህወሓት የሽብር ቡድን በጋሊ ኮማ ንፁሀን ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰልፉ የሽብር ቡድኑ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ እያደረገ ያለው መፍጨርጨር እንደማይሳካ የአፋር…