Fana: At a Speed of Life!

የታዋቂው ሙነሽድ መሀመድ አወል ሳላህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዋቂው ሙነሽድ መሐመድ አወል ሳላህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ። የቀብር ሥነ-ስርዓቱ ዛሬ ኮልፌ የሙስሊሞች መቃብር ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት ተፈጽሟል። በ1958 ዓ.ም በደሴ ከተማ የተወለደው መሐመድ አወል በዛው በሚገኙ መድረሳዎች መንፈሳዊ…

በጉና አካባቢ አርሶ አደሮች ህወሓትን ለሶስት ቀናት በመዋጋት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ጉና አካባቢ አርሶ አደሮች የህወሓት የሽብር ቡድንን ለሶስት ቀናት በመዋጋት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ገለጹ። የሽብር ቡድኑ ጉና ተራራን እንደ መስፈንጠሪያ ተጠቅሞ ወደ ደብረ ታቦር እና እስቴ ለመግባት በማሰብ…

የትህነግን ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በክምር ድንጋይ 11 የአሸባሪውን ትህነግ አባላት…

በባህርዳር ከተማ በ550 ሚሊየን ብር የተገነባው ኦፕሬሽናል ዴፓ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ በ550 ሚሊየን ብር የተገነባው ኦፕሬሽናል ዴፖ ተመረቀ። የቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ስራዎች ድርጅት እህት ኩባንያ አካል የሆነው ኢሌ ኦፕሬሽናል ዴፖ ነው ዛሬ የተመረቀው። ዴፖው 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ የመያዝ…

ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በሃሰተኛ ሰነድ ለማውጣት የሞከሩት ተጠርጣሪዎች ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በሃሰተኛ ሰነድ ወደሌላ አካውንት በማዛወር ምዝበራ ለመፈፀም የሞከሩ ሶስት ተጠርጣሪዎች በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍር ቤት አራዳ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የዋስትና መብታቸው…

ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የሚደረግ የታክስ ስወራን ለመከላከል በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታውን እንደአጋጣሚ በመጠቀም የታክስ ማጭበርበር ለማድረግ የሚሞክሩ አንዳንድ ድርጅቶች መኖራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርምራ እና ከዐቃቤ ህግ ጋር በጋራ በመሆን የታክስ ማጭበርበር…

አንጋፋው የጥበብ ሰው መሐመድ አወል ሙሐመድ ሳላህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርካታ የጥበብ ስራዎቹ የሚታወቀው የጥበብ ሰው መሐመድ አወል ሳላህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። መሐመድ አወል ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት በትናንትናው እለት ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው። መሐመድ አወል ደሴ ከተማ አራዳ አካባቢ…

ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ21 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 18 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 2 ነጥብ 4 ሚሊየን…

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና የወግዲ እና የጃማ ወረዳዎች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ከወር ደመወዛቸው ለህልውና ዘመቻው የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከወር ደመወዛቸው ድጋፍ በተጨማሪ በተለያዩ አደረጃጀቶች ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ…

የአሸባሪው ጁንታ ሀገር የማፍረስ ጥረት በፀጥታ አካላት ከንቱ ይሆናል – የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ጁንታ ሀገር ለማፍረስ የሚያደርገው ጥረት በፀጥታ አካላት ከንቱ ይሆናል አሉ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ፡፡ የወላይታ ዞን ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ከተለያዩ የፀጥታ አካላትና…