የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ለቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃረሪ ክልል የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ። ከዚህ ቀደም የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው ተመልሰው በክልሉ በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርተው የቆዩ የቀድሞ…
Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ከዚህ ባለፈም የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ቀጣዩ የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ከሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማድረግ ቀጣዩን የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ አድርጓል። ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች የሚኖረውን ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ” የሚል ዝግጅት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ" የሚል ዝግጅት በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። በዝግጅቱ ላይ አንጋፋ ምሁራን የተለያዩ አነቃቂ ንግግሮችና ፅሁፎችን አቅርበዋል። በታዋቂ የጥበብ ሰዎች የተዘጋጁ ወግ ፣ ግጥሞችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ከአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር አይደሩስ ሀሰን ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕልውና ዘመቻው ፍጻሜ የሚወሰነው ትህነግ ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ ነው – የአማራ ክልል መንግስት Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና እና ሉዓላዊነትን ለማስከበር የገባንበት ጦርነት ፍጻሜው የሚወሰነው በሕልውናችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ ሆኖ የተጋረጠው የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ መሆኑን የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 646 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 210 ህጻናትን ጨምሮ በአጠቃላይ 646 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ ከጂዳ ሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ወር ከተሾሙት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት ስላለው ግንኙነት እና በልዩ መልዕክተኛዋ ተልእኮዎች ላይ መምከራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አዲዋ የሱፍ ራጌ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸው ሶማሊያ ወደፊት በወታደራዊ መስክ ራሷን ችላ ለመቆም በምታደርገው…
ቴክ ኤጀንሲው የሳይበር ደህንነት ስጋት በሁሉም ተቋማት ላይ መኖሩን ገለጸ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በ2013 ዓ.ም ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻ 60 በሚሆኑ ተቋማት ላይ የተፈጠሩ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነቶችን መለየት መቻሉን እና ክፍተቶቹም እንዲታረሙ ማድረጉን ገለጸ፡፡ በኤጀንሲዉ የሳይበር ደህንነት…