Fana: At a Speed of Life!

ሕወሓት ስሙን ከትግራይ ሕዝብ ጋር ቢያቆራኝም የትግራይን ህዝብ አጀንዳው አድርጎት አያውቅም – ዶክተር አብረሃም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይ አሸባሪው ሕወሓት ላለፉት 50 ዓመታት ስሙን ከትግራይ ሕዝብ ጋር አቆራኝቶ ቢጠቀምም አንድም ቀን የትግራይን ህዝብ አጀንዳው አድርጎት እንደማያውቅ ተናገሩ። ዶክተር አብርሃም ከኢዜአ ጋር…

ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፣ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚልና የመከለከያ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን እና ነጻነቷን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቻይና እንደምትደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን እና ነጻነቷን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቻይና እንደምትደግፍ የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያን ዪ አስታወቁ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በልደታ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በልደታ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት በዛሬው እለት አስረክቧል። መኖሪያ ቤቱ በክፍለ ከተማው ቀበሌ 47 የሚገኝ ሲሆን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠውን…

የጎፋ ዞን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ36 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ዞን በሶስተኛው ዙር በአይነት ድጋፍ 231 ሰንጋዎች እና ተጨማሪ በግና ፍየሎችን ጨምሮ ከ36 ሚሊየን 835 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር ጌትነት በጋሻው ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ያላትና ሉዓላዊነቷን…

እውቀት መር የሆነ የፖለቲካ ኢኮኖሚ ለመገንባት የምሁራን ሚና መጎልበት እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ እንዳሉት…

አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን ሲሉ ገለጹ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እየመጠመጡን የሚዘልቁ…

አዲስ ወግ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። መድረኩ ምጣኔ ሐብት፣ ስነ ልቦና፣ ኪነ ጥበብ እና ደህንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚካሄድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር አለባቸው – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር እንደሚገባቸው የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ። ዶክተር ጌዲዮን ከቢቢሲ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ በኢትዮጵያ…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ አዋጆችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጉባዔ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለአራት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ ዛሬ ሲያጠናቅቅ ሁለት ረቂቅ አዋጆችንና የስምንት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል። ጉባዔው…