Fana: At a Speed of Life!

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 54 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛና ማታ መርሀ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 54 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በመጀመሪያ ዲግሪ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በ3ኛ ዙር ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 428 ተማሪዎች ሴቶች ናቸው።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በአዋሬ አካባቢ ያሳደሱትን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት አስረከቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዋሬ አካባቢ ያሳደሱትን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት በዛሬው እለት አስረከቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአምስት ሳምንታት በፊት ዓመታዊውን የቤት እድሳት መርኃ ግብር ማስጀመራቸው ይታወሳል። ጠቅላይ…

ከማዕድናት እና ከከበሩ ድንጋዮች 682 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት ከማዕድናት እና ከከበሩ ድንጋዮች 682 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ወቅት በበጀት አመቱ ማዕድናት እና የከበሩ ድንጋዮች 682 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን ሚኒስትር…

በመተከል ዞን መስከረም ወር ለሚካሄደው ምርጫ ምቹ የፀጥታ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን መስከረም ወር በመተከል ዞን ለሚካሄደው ምርጫ ምቹ የፀጥታ ሁኔታ ለመፍጠር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ከመከላከያ…

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 132 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ። ከተመራቂዎቹ ውስጥም ወንድ 654 ሴት 478 ተማሪዎች ሲሆኑ በአሁኑ ሰዓት ከሰባት ሺ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሳዑዲው ልዑል ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲው ልዑል፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ሚኒስትር ሞሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሳዑዲ ጋዜጣ ዘገባ…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 726 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ለ13ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 5 ሺህ 726 ተማሪዎች አስመረቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ፥ በዋናው ግቢ ፣ በኦቶና ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል እንዲሁም በታርጫ ግቢ…

በምዕራብ ጎጃም ዞን 42 የህወሓት እና ኦነግ ሸኔ አባላት በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት እና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ቡድኖች እስከሚደመሰሱ ሕዝቡ የጀመረውን ጠላትን የመመከት እና የመቅበር ዘመቻ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል፡፡ የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ወቅታዊ የሕልውና ዘመቻን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ…

በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ 100 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያን አቋርጦ ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚደረግ ህገ-ወጥ ጉዞ በርካታ ኢትዮጵያውያን በታንዛኒያ መንግስት ቁጥጥር ስር እየዋሉ ለእስር እንደሚዳረጉ ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል 100 ኢትዮጵያውያን አቶ አለማየሁ ከተማ በተባሉ ኢትዮጵያዊ እና…

ህብረተሰቡ ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታት የሚያደርገው ተጋድሎ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነውን ኮቪድ19 ወረርሽኝ በመከላከልና በመቆጣጠር ሊደግመው እንደሚገባ የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት…