Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ አረቢያ 367 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ፣ ሪያድ 132 ህጻናትን ጨምሮ 367 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ…

መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ደብረ ዘቢጥን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ዘቢጥ ላይ መሽጎ የነበረው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ አሁን ላይ ደብረ ዘቢጥ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና በአማራ ሚሊሻ ቁጥጥር ስር መሆኗን…

በመጪው የትምህርት ዘመን የሚተገበረው አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከ2014 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ገቢራዊ የሚደረገው አዲሱን የአጠቃላይ ትምህርት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ይፋ አደረገ። ከ26 ዓመታት በፊት ጀምሮ በየአምስት ዓመቱ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ የሚደረግ ሲሆን…

የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች በለንደን፣ በርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያን ለማዳን ከመከላከያና ከህዝባዊ ሀይል ጎን በመቆም ድርሻዬን እወጣለሁ" በሚል የሀገርን ሕልውና እየጠበቀ ላለው መከላከያ ሠራዊትና ህዝባዊ ሀይል ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፓርክ ላይ ተካሄደ፡፡…

ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም በጥቁር ገበያ ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበራ አሬራ ለኢዜአ እንደገለጹት፥…

ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 53 ጩቤ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ ጩቤ፣ የጥይት መያዣ ካርታ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ በዛሬው እለት መያዛቸውን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። 53 ሕገወጥ ጩቤ፣ 30 የጥይት መያዣ ካርታ፣ 30 እንግብ፣ 30…

የሐረሪ ክልል ከምስራቅ ዕዝ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስሪያ አብደላ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስና ለመበተን አስቦ የከፈተውን ጦርነት በተባበረ ክንድ በመመከት የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል የዛሬ ተመራቂ የፀጥታ ሃይሎችን ጨምሮ ሁሉም የፀጥታ…

ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት 7 ሺህ ትምህርት ቤቶች በከፊልና ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት 7 ሺህ ያህል ትምህርት ቤቶች በከፊልና ሙሉ ለሙሉ መውደማቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። ይህ የተገለፀው ሀገር አቀፍ የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው።…

ከ63 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማስፋፊያ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍር ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከ63 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለምረቃ የበቃው የማስፋፊያ ፕሮጀክት የታለመለትን አላማ…

አሸባሪው ህወሓት ዳሎልን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ከሸፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ዳሎልን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በአፋር ክልል ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ከሽፏል፡፡ ህወሓት በክለሉ በበርሃሌ ወረዳ በርካቶችን ገድሏል፣ አቁሱሏል፣ ከቤት ንብረታቸውም አፈናቅሏል እንዲሁም ቅርሶችን አውድሟል፡፡…