Fana: At a Speed of Life!

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናያንሲ ሮድሪጌዝ ጋር በሁለትዮሽና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ኩባ ለኢትዮጵያ በብዙ መስክ ያደረገችውን ድጋፍ አድንቀው ምስጋና…

በስፔን የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን የጣለው ከባድ ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ አስከተለ። ጎርፉ በተለይም በሰሜን ምስራቅ የካታሎኒያ ግዛት የሚገኙ ከተሞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዚህ ባለፈም ከመዲናዋ ማድሪድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ…

የአማራና ቅማንት ህዝቦች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዘመናትን ያስቆጠረ ወንድማማችነትና እህትማማችነት በፅንፈኞችና በፀረ ኢትዮጵያውያን ሀይሎች አይበረዝም” በሚል መርህ የአማራና ቅማንት ህዝቦች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር…

በቤሩት ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 35 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 35 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሊባኖስ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ነው ወደ ሃገራቸው የተመለሱት። በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ባለፈው…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። በዝርዝሩ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ፣ የኢትዮ…

ከሳዑዲ አረቢያ 414 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ፣ ሪያድ 120 ህጻናትን ጨምሮ 414 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተድርጓል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል…

በሰሜን ጎንደር ዞን የጠላት ሀይል ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን የጠላት ሀይል ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የህወሓት አሸባሪ ሀይል በሶስት አቅጣጫ ወደ ደባርቅና ዳባት ዋና…

በአሶሳ ከተማ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 85 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩ 85 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ተጠርጣሪዎቹ የከተማውን…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ። ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል። ከዚህ ውስጥ…

በዳባት ቆርጦ የገባው የህወሓት ታጣቂ ተመቶ እየተመለሰ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳባት ወረዳ ቆርጦ የገባው አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን ተመቶ እየተመለሰ መሆኑን የዳባት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰውነት ውባለም ገለጹ። አራተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ አሻባሪው የህወሓት ቡድን እየተደመሰሰ መሆኑን አስተዳዳሪው…