Fana: At a Speed of Life!

አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። “ተማር ልጄ” በሚለው ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኑ የብዙዎችን ቀልብ የማረከው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ነሐሴ 27፣2013 እኩለ ሌሊት በድንገት ማረፉ ነው የታወቀው።…

የተመዘገበው ውጤት ኢትዮጵያን የማይመጥን ቢሆንም በቀጣይ ብዙ መስራት ይጠበቅብናል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2020ው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶችና አስልጣኞች በብሔራዊ ቤተመንግሥት ሽልማት ተሰጠ። የተመዘገበው ውጤት ኢትዮጵያን የማይመጥን ቢሆንም በቀጣይ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅብን የሚያመላክት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ…

ከየመን120 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከየመን፣ ኤደን 120 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ…

“100 ብር ለወገኔ” የሚል አገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) '100 ብር ለወገኔ' የሚል አገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ሊካሄድ መሆኑን የብልጽግና ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ይልማ ተረፈ፤ ጉዳዩን…

ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በከፈተው ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጎድተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በከፈተው ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጎድተዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን በጥይት እሩምታ ቆስለው በአብዓላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የፋና ብሮድካስቲንግ…

አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ፉጃን የእህትማማች ከተሞችን ለመመስረት ስምምነት ተፈራሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ከቻይናዋ የፉጃን ክፍለ ሀገር ጋር የእህትማማች ከተሞችን ለመመስረት የሚያስችል የፊርማ ስነ-ስርዓት ዛሬ በቤጂንግ ከተማ ተካሄዷል፡፡ በዚህ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን በመወከል በቻይና የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዙር ችግኝ ለኤርትራ ላከች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሃገራት ለመስጠት ቃል ከገባችው ችግኝ የመጀመሪያው ዙር ለኤርትራ መላኩን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። በሃገር አቀፍ ደረጃ በዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ቢሊየን ችግኝ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሀርጌሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሶማሊ ላንድ ሀርጌሳ ገቡ። ለአምባሳደሩ የሶማሊ ላንድ የውስጥ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ሊባን ዩሱፍ እና በሀርጌሳ የኢትዮጵያ ቆንስላ አምባሳደር ሰኢድ መሀመድ እና ሌሎች አመራሮች…

በማይጠብሪ ግንባር ወደ ወቅን ቆርጦ ሊገባ የነበረ የጠላት ሃይል ኪሳራ ደረሰበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ኀይል ትናንት ሌሊት 8 ጊዜ ጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክርም በወገን ጦር ኪሳራ ደርሶበታል። የወገን ጦር ባደረገው ተጋድሎ ከፍተኛ ድል መጎናጸፉንም አሚኮ ዘግቧል። በጠላት ሃይል ላይ የወገን ጦር በወሰደው እርምጃ ሙትና ምርኮኛ ሆኗል፡፡…