Fana: At a Speed of Life!

ጥቃት የደረሰበት ከደብረታቦር እስከ ነፋስ መውጫ ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህውሓት ጥቃት የደረሰበት ከደብረታቦር እስከ ነፋስ መውጫ ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። መስመሩ ከትናንት ምሽት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…

412 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ 152 ህጻናትን ጨምሮ 412 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ…

በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ፓርቲዎች በጋራ እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመታደግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን ትተው በጋራ እየተንቀሳቀሱ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያን…

ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ፈተና በብልሃትና አንድነት ማለፍ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሰለጠናቸውን ምልምል አባላት አስመረቀ። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሸባሪው ህወሓት…

ደቡብ ዕዝ ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ከምልምል ወታደሮቹ በተጨማሪ በማዕከሉ የሰለጠኑ የፌዴራል ፖሊስ አባላት እየተመረቁ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ…

በሰሜን ወሎ ሰርጎ የገባው የህወሓት አሸባሪ ሃይል በመከላከያ ሰራዊት አፀፋዊ እርምጃ ተወሰደበት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው ወራሪው የህወሓት አሸባሪ ሃይል በጀግናው መከላከያ ሰራዊት አፀፋዊ እርምጃ ተወሰደበት ፡፡ በዚህ ስምሪት 142 የሽብር ቡድኑ ታጣቂ ሃይል ሲደመሰስ 4 ስናይፕር ፣ 6 የሞርታር ቅንቡላ ፣ 1 ብሬን ፣ 18 የእጅ…

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ተመራቂ ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጆችና በኢንፎርማቲክስ ትምህርት በመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪ የሰለጠኑ መሆናቸው…

ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረት በህብረተሰቡ ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ወሳኝ በሆኑ…

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሃይማኖት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር እየመከረ ነው። በምክክር መድረኩ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። የምክክር መድረኩ ዓላማ ወራሪውና አሸባሪው ቡድን…

በተለያየ ዘርፍ የተሰማሩ የአማራ ክልል ሴቶች ለልዩ ሃይሉ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴት ባለሃብቶች፣ ነጋዴዎች እና የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ለሀገር ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች ደጀንነታቸውን ለማሳየት "የዘመኑ ጣይቱዎች እንሁን" በሚል መሪ ቃል 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ የገዟቸውን የተለያዩ ቁሳቁስ ለክልሉ…