Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ግንባር ታሪክ ከሰሩት እና ጁንታዉን ጠራርገው ካወጡ ጀግኖች ጋር በዓልን በጋራ አክብረናል-ወ/ ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ከሰዓት በአፋር ግንባር ታሪክ ከሰሩት እና ጁንታዉን ጠራርገው ነፃ ባወጡት ቦታ ላይ የአዲስ አመት አቀባበል ድንቅ በሆነ የበዓል ስነ-ስርዓት ማሳለፋቸውን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ ሮ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  አክራ ጋና ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አክራ ጋና ገቡ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸዉ ፕሬዚደንት ናና አኩፎ-አዶን የሚያገኙ ይሆናል። ምንጭ- ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐብይ አህመድ

በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በዳካር ለተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመስግነዋል። ጠቅላይ…

አየር መንገዱ ወደ ሱዳን ያጓጓዘው መሳሪያ ለአደን የሚውልና ተገቢውን የይለፍ ፍቃድ ያሟላ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን ያጓጓዘው መሳሪያ ለአደን የሚውል ህጋዊና ተገቢውን የይለፍ ፍቃድ ያሟላ መሆኑን አስታወቀ። የሱዳኑ የዜና ወኪል የሆነው ሱና አየር መንገዱ ባለፈው ቅዳሜ ማታ ወደ ሱዳን ያስገባው መሳሪያ ህገ ወጥ ነው ተብሎ…

ሁለተኛው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ። በሥነ-ስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ወቅቱ የሚጠይቀውን…

የኢትዮጵያዊነት ቀን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያዊነት ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በፓናል ውይይት በሸራተን እየተከበረ ነው። በፓናል ውይይቱ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

ነገ ከማለዳው ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ጳጉሜ 1 ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፣እዘምራለሁ በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው ዝግጅት ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ መርሃ ግብሩ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።…

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 100 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 100 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ገብተዋል። በአለም ምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ምግብ እና ሌሎች የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁሶች ናቸው መቀሌ የደረሱት። ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር…

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ጥሩ ለፈጸሙ ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ውስጥ መልካም አፈፃፀም ላሳዩ ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጠ። የሣይስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲው ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአስተዳደር ቢዝነስና የአይሲቲ ፎረም ዛሬ ተጠናቋል።…

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ነዋሪዎቹ በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል፣…