Fana: At a Speed of Life!

በሸባሪው ቡድን የጤና አገልግሎት በተቋረጠበት ጤና ኬላ ባለሙያዎች የህክምና ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግልና ከመንግስት የጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ በመገኘት የህክምና ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን በአካባቢዉ ያለዉን የኮምቦልቲ ጤና ኬላን ከጥቅም ውጪ አድርጎት…

12 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገረው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቭርስቲ ቆይታው ተጨማሪ 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ በመናገሩ በዩንቨርስቲው እንዲቀጠር እና 2ተኛ ዲግሪ እንዲማር እድል ተሰጥቶታል፡፡ አደም ከድር በሶሾሎጂ የተመረቀ ሲሆን አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ አረብኛ፣ ሱዳንኛ፣…

በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው ተደምስሷል – የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው መደምሰሱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለፋን ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናገሩ፡፡ በሱዳን በተለያዩ የማሰልጠኛ ተቋማት የሰለጠኑ 1 ሺህ 200…

በአሸባሪው ህወሓት ቡድን “ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል” – የኮምቤ መስጅድ ኢማም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሀት ቡድን "ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል ምንጣፎቻችን ተዘርፈዋል ሲሉ ሸህ አህመድ ሲራጅ የኮምቤ መስጅድ ኢማም ተናገሩ፡፡ በሰሜን ወሎ በሚሌ ወንዝ አድርጎ ወደ ወረባቦ ወረዳ ገብቶ የነበረው የአሸባሪው…

14 ሺህ የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ደሴ በማድረግ ባህርዳር ከተማ ላይ 14 ሺህ የክላሽ ጥይት በቁጥጥር ዋለ። በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 3:30 ሰዓት መነሻውን ደሴ በማድረግ በመካነሰላም መርጦ ለማሪያም ሞጣ ባ/ዳር መስመር የታርጋ ቁጥር ኮድ3 አአ 59582…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በባህርዳር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በአማራ ክልል ጁንታው ባደረሰው ጥቃት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በባህርዳር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ወገኖችን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሯ በአማራ እና አፋር ክልሎች ከቤት ንብረታቸው…

አብዛኞቹ የሰበአዊ አርዳታ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ከመቐለ አልተመለሱም – የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበአዊ አርዳታ ጭነው መቐለ የገቡ አብዛኞቹ ተሽከርካሪዎች አልተመለሱም ሲል የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። በዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው የዕርዳታ እህል እንዲያደርሱ 466 የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት በኢትዮጵያ ከአሜሪካን አምባሳደር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ኮሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ጋር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከርና ማስፋፋት ላይ ተወያይተዋል። የውይይቱ አላማ የህውሓት የጥፋት…

በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው – ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ቡድን ወረራ ሳቢያ ከሰሜን ወሎና ከአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽነር ገለጹ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከፋና ብድሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የትናንት ምሽት ዜና…

አቶ ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ። ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ጥቃትና ዝርፊያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍና የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ላለው የወገን ሠራዊት…