የሀገር ውስጥ ዜና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ የክብር ዶክትሬት ሰጠ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በዋናዉ ካምፓሰ ተማሪዎቹን ሲያስመርቅ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። ዩኒቨርሲቲዉ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ ለሀገራቸው ከባለሙያነት ጀምረዉ እስከ አምባሳደርነት ድረስ ላበረከቱት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል- የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳር Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮው የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ሰይድ መሀመድ÷ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በዓሉ በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ለወሰኑ የጅማ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅማ ዞንና ከተማ ተወጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለቀላቀል ዝግጁ ለሆኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ የሽኝት መርሃ ግብሩ በጅማ ዩኒቨርስቲ ስቴዲየም በተካሄደው ሲሆን፣ የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ቲጃኒ ናስር ባደረጉት ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሁራን ማህበሩ ለደብረ ታቦር ሆስፒታል የአጥንት ሕክምና መሳሪያ አበረከተ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የእስቴ ወንድማማቾች ምሁራን ማኅበር አባላት ለደብረ ታቦር ሆስፒታል የአጥንት ሕክምና መሳሪያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በድጋፍ የተሰጠው የአጥንት ሕክምና መሳሪያ በሕልውና ዘመቻው ሆስፒታሉ የተጣለበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተማርነው የትምህርት መስክ ችግር ፈቺ ስራዎችን ለማከናወን ተዘጋጅተናል – ተመራቂዎች Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሩትን ትምህርት ወደ ተግባር በመቀየር ችግር ፈቺ ሰራዎችን ለማከናወን መዘጋጀታቸውን የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ተናገሩ። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ከዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትኛውንም የሀገር ውስጥና የውጭ ጥቃት ለመመከት ተዘጋጅተናል – የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞንና የወሊሶ ከተማ ወጣቶች አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣… Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የትኛውንም የሀገር ውስጥና የውጭ ጥቃት ለመመከት ተዘጋጅተናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞንና የወሊሶ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ ከዞን እና ከከተማ አስተዳደሩ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል። በሽኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ አንጀራ በመጋገር ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ያደረጉት የ80 ዓመት እናት Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የ80 ዓመት እናት 1 ሺህ እንጀራ በመጋገር ለመከላከያ ሰራዊት ፣ ለአማራ ልዩ ሃይል ፣ሚሊሻ እና ፋኖ የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ወይዘሮ ረህመት በሽር ሸንኮሬ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ÷ የትህነግ የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ጽህፈት ቤት የምርጡኝ ቅስቀሳ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ጽህፈት ቤት የምረጡኝ ቅስቀሳውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች መስከረም 20 ቀን 2014 ምርጫ ለማካሄድ በያዘው ቀጠሮ መሠረት በሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሀብቱ በሰሜን ሸዋ ዞን ለ2ሺህ ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጎላና ጠራ ወረዳ በላይነህ ደበበ የተባሉ ባለሀብት ለ2ሺህ ተማሪዎች የአንድ አመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ። ባለሀብቱ በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ሰርጎ የገባው የጁንታ ሀይል እየተመታ ነው- የዞኑ አስተዳዳር Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በሶስት ቀበሌዎች ሰርጎ የገባውን የጁንታ ሀይል ከአከባቢው ለማስለቀቅ ከፍተኛ ተጋድሎ እየተደረገ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳር ገለፀ፡፡ በወረባቦና በተሁለደሬ አካባቢዎች ሰርጎ ገብቶ የነበረው ሀይል ክፉኛ…