የሀገር ውስጥ ዜና የወንጌል አማኞች 300 ሺህ ብር የሚገመት የህፃናት ምግብ ለተፈናቃዮች አበረከቱ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የወንጌል አማኞች 300 ሽ ብር የሚገመት የህፃናት ምግቦችን በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የወንጌል አማኞች ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ በማሰብ ለህፃናት ምግብ…
Uncategorized በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊትእና ለክልል ልዩ ሃይሎች ድጋፍ አደረጉ። ባለሃብቶቹ 1ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዋጋ የሚያወጡ 40 ሰንጋዎችን ነው በማይጠብሪ ግንባር የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ለሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የጋዜጠኞች ማህበር ተመሰረተ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ጋዜጠኞች ማህበር በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ ተመሰረተ፡፡ የሶማሌ ክልል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ በዴል በምስረታ ፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር የማህበሩ መመስረት ለክልሉ በጣም አስፈላጊ መሆኑን…
ስፓርት በኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሀገን ዛሬ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ። በኮፐንሀገን ከተማ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ በ59:10 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎንደር ህዝብ ለህልውና ዘመቻው ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ህዝብ 143 ሚሊየን 72ሺህ 869 ብር በጥሬ ገንዘብ፣ ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ። የዞኑ ህዝብ እንደሀገር የተቃጣውን ጦርነት ለመመከት ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ ሲቪል ሰዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቀት በአጅጉ አሳስቦኛል – የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብቶች ኮሚሽን Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 በህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ ሲቪል ሰዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት በአጅጉ አሳስቦኛል - የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው ባሉ የገጠር ከተሞች ሲቪል ሰዎች ላይ…
ቴክ ቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራን በመጠቀም የግብርና ምርትን ለማሳደግ አቀደች Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ምርት ለማስመዝገብ የዘርፉን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተጠቃሚነት እንደምታጠናክር አስታወቀች። ሲጂ ቲ ኤን እንደዘገበው የቻይና የግብርና ሳይንስ አካዳሚ በሳይንስና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወራሪው ቡድን ምርኮኞች የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ወደ ጦርነት እንዳይልኩ ጠየቁ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቲሃ በኩል ሰርገው ገብተው የነበሩና በመከላከያ ሰራዊት የተማረኩ የጁንታው ቡድን ምርኮኞች የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ወደ ጦርነት እንዳይልኩ ጠየቁ። በሱዳን ወታደራዊ ስልጠና ወስደው በቲሃ በኩል ጦርነት በመክፈት ጎንደር ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከህግሎለይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከህግሎለይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። የህግሎለይ ወረዳ እና አከባቢው ባለፉት 27 አመታት አሸባሪው የህወሃት ጁንታ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከፈፀመባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙ ተገለጸ። የጦር መሳሪያው የተያዘው መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ወረዳ በማድረግ ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት…