የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ አርሲ ለጀግናው ሰራዊት ከ39.4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ39 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ። የሀገርን ሰላምና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የማትተካ ህይወቱን ሰውቶ ጠላትን እየተፋለመ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና 22 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በ80 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የሺላቦ ወረዳ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ መርቀው ከፈቱ። የሽላቦ ወረዳ ነዋሪ ለበርካታ ዘመናት የንፁህ ውሃ እጦት የነበረበት ሲሆን፣ ባለፉት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናን መውሰድ ለማይችሉ ተማሪዎች ተለዋጭ መርሀ ግብር ይኖራል – ትምህርት ሚኒስቴር Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን መውሰድ ለማይችሉ ተማሪዎች ተለዋጭ መርሀ ግብር እንደሚኖር ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ሰልጣኞች ሁለገብ ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሊጂ ኢንስቲትዩት የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀውን 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ወጣቶች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ፡፡ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡት ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌዎች በህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን ዜጎች የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ተካሄደ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌዎች በሽብር ቡድኑ በግፍ የተጨፈጨፉ ንጹሃን ዜጎችን ለማሰብ በደባርቅ ከተማ የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በስነ ስርዓቱ የደባርቅ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሰላምይሁን ሙላትን ጨምሮ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታና ድጋፍ እንዲያደርጉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሽታዬ ምናለ ጥሪ አቀረቡ። በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ መከላከያን ለሚቀላቀሉ የ2ኛ ዙር ምልምል ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ለሁለተኛ ዙር ተመልምለው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። ወጣቶቹ ከዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ተመልምለው የሀገርን ህልውና ለመጠበቅ በፍቃዳቸው ተቋሙን ለመቀላቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የሚኖሩ የእስቴ ወረዳ ተወላጆች በሽብር ቡድኑ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ የእስቴ ወረዳና የአካባቢዋ ተወላጆች በሽብር ቡድኑ ለተጎዱ ዜጎች ከ675 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ቀለመወርቅ ምሕረቴ በውጪ ሀገር የሚገኙ የእስቴና የአካባቢው ተወላጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ጎንደር አሸባሪው ቡድን ባደረሰው ጥፋት መብራት ተቋርጦባቸው የነበሩ አካባቢዎች አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በአሸባሪው ቡድን በደረሰ ውድመት መብራት ተቋርጦባቸው የነበሩ አከባቢዎች አሁን ላይ ኃይል እያገኙ እንደሆነ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ገለጸ፡፡ የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ማህተቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ እያለን ኢትዮጵያ ነፃነቷ አይደፈርም – የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ወጣቶች Tibebu Kebede Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተወጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ዝግጁ ለሆኑ ወጣቶች በሐረማያ ከተማ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአፍሪካ መከታ መሆኑን የተናገሩት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሁሴን…