Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤው ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌው አፈ ጉባዔ አድርጉ መረጠ፡፡ እንዲሁም አቶ ኤሊያስ ኡመታ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

መንግሥት ከተፈናቃዮች ጎን ቆሞ አሰፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደሴ ከተማ ተገኝተው በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው። ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተፈናቃዮቹን እየተዘዋወሩ በመጎብኘት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ   አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኒው ዮርክ ተገናኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

ሀገራት የሚያደርጉትን የሰበዓዊ ድጋፍ ከፍ ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን በተመለከተ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች የማስረዳቱ ሄደት ውጤታማ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከትናት ምሽቱ ፋና 90…

አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ዛሬ ይመሰረታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ በሚያካሄደው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል። በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለጨፌ ኦሮሚያ የተመረጡ አባላት በመጀመሪያ ጉባኤያቸው ክልሉን ለአምስት ዓመታት የሚመራ አካል ይደራጃል፡፡ አዲሱ ጨፌ…

የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ መሰረታዊ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት መንግስት ከተመድ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀጥታ ችግር…

ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በ12 ሚሊየን ብር የተገዙ ቁሳቁሶች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በውጭ አገር የሆነ ኢትዮጵያውያን ስብስብ የሆነና አማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ የተባለ ድርጅት ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በ12 ሚሊየን ብር የተገዙ ቁሳቁሶችን በድጋፍ አበርክተዋል። ድጋፉን የላኩት…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ልትጥል ያሰበችውን ማዕቀብ ቻይና ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልትጥል ያሰበችውን አዲስ ማዕቀብ እንደምትቃወም ቻይና አስታወቀች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊጂያን ዣዎ ፥አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ለመጣል ያሰበችው ማዕቀብ ቻይና ትቃወማለች ብለዋል…

አምባሳደር ደሚቱ ከምግብና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ ዛሬ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው አጋርነትና ትብብር…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ2.45 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች 2 ነጥብ 45 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ዘይት፣ ፍራሽ ፣ ብርድ ልብስ፣ ሩዝ፣ በርበሬና ሽሮ እንዲሁም ልዩ…