ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ሙቀት የሚያመርት 4ኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የማስፋፊያ ሥራ ጀመረች Tamrat Bishaw Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም የመጀመሪያ የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት አምራች አራተኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የማስፋፊያ ሥራ ጀምራለች። የማስፋፊያው ሥራ በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት በትናንትናው እለት መጀመሩም ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለጎፋ ዞን ከ6 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ6 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በመንግስት ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Tamrat Bishaw Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲሆን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢሆንም የተዛባውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ ያደረሰባትን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ ደበደበች Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ አድርሶብኛል ያለችውን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ መደብደቧ ተነግሯል፡፡ የእስራኤል ጦር በማእከላዊ ዴር ኤል ባላ ውስጥ ለመስክ ሆስፒታል እና ለመጠለያነት በሚያገለግል ትምህርት ቤት ላይ ጥቃት በመሰንዘር 15…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኝው 6ኛ ዙር 3ኛ አመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። የካቢኔ አባላት ሹመት በምክር ቤቱ የጸደቀው በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አቅራቢነት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በድሬዳዋ በእሳት አደጋ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በድሬዳዋ አሸዋ ገበያ በቅርቡ በደረሰ የእሳት አደጋ ምክንያት ለጉዳት የተዳረጉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በድሬዳዋ አሸዋ ገበያ የደረሰውን አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የ2017 በጀት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ዙር 3ኛ አመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ከ5 ቢሊየን 203 ሚሊየን ብር በላይ አጽድቋል። የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ ያህያ ከተያዘው በጀት 56 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ መሰረት እየጣለ ነው – አቶ አወሉ አብዲ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉ ድርቅን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ የመረዳዳት ሥርዓት መሰረት እየጣለ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለፁ። የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ ጉባዔ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዕለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን በስፍራው በመገኘት ያስረከቡት የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "የዜጎችን ክብርና ደሕንነት ያረጋገጠ ጉዞ" በሚል መሪ ሀሳብ በትራንስፖርት እና…