Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በጎፋ ዞን አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የኢትዮጵያ…

ከ16ኛ ፎቅ ወድቆ ከጭረት በስተቀር ጉዳት ያልገጠመው የ4 ዓመት ህፃን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኤንዞ የተባለ የ4 ዓመት ህፃን በፈረንሳይ ኦቤርቪለርስ በተባለ ሥፍራ ከ16ኛ ፎቅ ላይ ወድቆ ከአነስተኛ ጭረት በስተቀር ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስበት በተአምራዊ ሁኔታ መትረፉ እያነጋገረ ነው። ያልተለመደው ክስተት የተፈጠረው በማዕከላዊ…

ሠላምን ለማፅናት ርብርብ ሲደረግ ሌሎች ዕቅዶች በሚፈለገው ልክ አልተፈጸሙም – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ጸጥታ ሥራን ለማስተካከል በወሰድነው ጊዜ ክልሉ ያቀዳቸውን ሌሎች ተግባራት በሚፈለገው ልክ አልፈጸመም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና…

ስርዓተ ትምህርቱ የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት ያደረገ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ስርዓተ ትምህርቱ የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታና ቀጣይ ጊዜያትን መሠረት ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ። የትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡…

አየር መንገዱ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የህንድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር በፈረንጆቹ ሐምሌ 30 ቀን 2024 ወደ ህንድ ሃይደራባድ ሶስት በረራዎችን ለመጨመር የጋራ መግባቢያ ሰነድ…

የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን እና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡ በቤተ-ክርስቲያኗ የስብክተ ወንጌልና…

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር…

የጣሊያን መንግስት ለኢትዮጵያ የ25 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግስት በኢትዮጵያ የአካባቢ ልማትና አረንጓዴ ኢኮኖሚ መርሐ ግብርን ለማሳካት የ25 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የተፈራረሙት በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጉስቲኖ ፓሌስ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ…

በአውሮፓ 30 በመቶ የኃይል አቅርቦት በነፋስና በፀሐይ ኃይል መተካቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ 13 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከድንጋይ ከሰል እና ከጋዝ ይልቅ ከነፋስ እና ከፀሀይ የበለጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን ሪፖርት አመላክቷል።   በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት…

የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን የውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀም ላይ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር ለመፍጠር ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን በናይል ተፋሰስ ውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀምና ልማት ላይ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር መፍጠር የሚያስችል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣…