ስፓርት የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት ተከናወነ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የእውቅና ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡ በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሌጁ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የቅንጅት ሥራዎችን ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከአጋር አካላት ጋር በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከአፍሪካ የምርምርና ሥልጠና ማዕከል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎትና ባስከተለው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የባህር…
Uncategorized የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 ከአመት በፊት በረሃብ የሚታወቀው የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ ተስፋችን የሚጨበጥ፣ ከሰራን ሀገራችንን መለወጥና የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት ተጀመረ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት መጀመሩን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ ያቀደችውን የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Tamrat Bishaw Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ‘የምትተክል ሀገር፤ የሚያጸና ትውልድ’ በሚል መሪ ሀሳብ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮችና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ…
ስፓርት በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ Tamrat Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ፅጌ ዱጉማና ወርቅነሽ መሰለ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ 800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በዚህም በምድብ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፍተሻ ኬላዎች በፍጥነት ለማለፍ የሚያስችለው የቲኤስኤ አጋር ሆነ Tamrat Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ትልቁ የአቪዬሽን ቡድን የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት አስተዳደር (ቲኤስኤ) ፕሮግራም ጋር በአጋርነት መሥራት መጀመሩን አብስሯል። ፕሮግራሙ ጫማዎችን፣ ላፕቶፖችን፣ ፈሳሾችን፣ ቀበቶዎችን እና ቀላል…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው – ብሔራዊ ባንክ Tamrat Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ጤናማ እና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት…