Fana: At a Speed of Life!

በብራዚል በአውሮፕላን አደጋ የ62 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት 58 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ በህይወት የተረፈ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ። ባለ መንታ ሞተር ቱርቦፕሮፕ አውሮፕላን በደቡብ ብራዚል ፓራና ከምትገኘው ካስካቬል ወደ ሳኦ ፖሎ…

ሠራዊቱ ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ የሚጠበቅበትን ሁሉ ያበረክታል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ የሚጠበቅበትን ሁሉ እንደሚያበረክት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ በወቅታዊ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ኃላፊዎች…

ኢንስቲትዩቱ በቀሪው የክረምት ጊዜ ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀሪዎቹ የክረምት ወራት በመጠን እና በስርጭት ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የትንበያ እና ቅድመና ማስጠንቀቅ ም/ዋና ዳሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የያሆዴ በዓልን ለማክበር የጋራ የውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረውን የሀዲያ አዲስ ዓመት የያሆዴ በዓልን በጋር ለማክበር የሚያስችል የጋራ የውል ስምምነት በሀዲያ ዞን እና ሻኩራ ፕሮዳክሽን መካከል ተፈረመ። የሀዲያ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ሀላፊ አቶ ታምሬ ኤርሚያስ እንደገለጹት፤…

በጀርመን በወንዝ ዳርቻ የሚገኝ ሆቴል በከፊል በመደርመሱ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሞስሌ ወንዝ ዳርቻ የሚገኝ አንድ ሆቴል በከፊል በመደርመሱ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ጥቂቶች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተመላክቷል፡፡ ስምንት ሰዎች ደግሞ መውጫ አጥተው በወደቀው የህንፃ ክፍል ውስጥ እንደሚገኙ የአካባቢው ፖሊስ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የገንዘብና የፊሲካል ፖሊሲ አቅምን የሚገነባ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የገንዘብና የፊሲካል ፖሊሲ አቅምን የሚገነባና የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓትን የሚያዘምን መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። መንግሥት ቀጣይነት ያለው…

18 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው እንቅስቃሴ ጀምረዋል- ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በድሬዳዋ 18 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዙር…

ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ እንደሚችሉ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በሚቀጥሉት 24 እና 48 ሰዓታት ውስጥ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ይችላሉ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣናዊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት…

በጎፋ በመሬት መንሸራተት የተፈናቀሉ ወገኖችን በአዲስ መልክ በዘላቂነት ለማስፈር የቦታ ቅየሳ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን ከአደጋ ለመከላከልና በዘላቂነት ችግሩ ለመፍታት በአዲስ መልክ ተፈናቃዮች ለማስፈር የቦታ ቅየሳ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ በምክትል ርዕሰ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በተሟላ መልኩ መተግበሩ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ማሰባሰብ አስችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲውን በተሟላ መልኩ ገቢራዊ በማድረጓ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ከተለያዩ የፋይናንስ ምንጮች ማሰባሰብ እንዳስቻላት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ። መንግሥት ቀጣይነት…