የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሁለተኛውን ዙር ውይይት አደረጉ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሁለተኛውን ዙር ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷በቱርክ አመቻችነት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል 2ኛ ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የሰለጠኑ ሴቶች ተመረቁ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ሴቶች ስልጠናቸውን አጠናቀው መመረቃቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ አጋማሽ 3 አዳዲስ የሕጻናት ክትባት መሰጠት እንደሚጀምር ተጠቆመ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት አጋማሽ በኢትዮጵያ የሕጻናት የጉበት በሽታ መከላከያ፣ የቢጫ ወባ እና የወባ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱን ለማስጀመርና ሂደቱን ለማሳካት ግብዓት የማሟላትና ፋይናንስ የማመቻቸት ሥራ መሠራቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ኢትዮጵያውያን በኩዌት መስራት የሚችሉበትን ሁኔታ እያገዘ መሆኑን ገለጸ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እና ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በኩዌት መስራት እንዲችሉ የሚደረገውን ጥረት ለማቀላጠፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። በባለስልጣኑ የሰራተኛ ጉዳዮች ምክትል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከርሰ ምድርና ገፀ ምድር ውሃን በተገቢው ለመጠበቅ ችግኞችን መትከል ይገባል- ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Tamrat Bishaw Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከርሰ ምድርና ገፀ ምድር ውሃን በተገቢው ሁኔታ ለመጠበቅና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል ችግኞችን በየጊዜው መትከል ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የተጠሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኡጋንዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አለፈ Tamrat Bishaw Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የ21 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። በከተማዋ ኪቲዚ በተሰኘው የቆሻሻ መጣያ ሥፍራ ነዋሪዎች በተኙበት የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ፥ በሰዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ከንቲባ አዳነች Tamrat Bishaw Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የአስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መጠናቀቁን ገልጸው÷ ዓመቱ…
ስፓርት የፓሪስ ኦሊምፒክ የመዝጊያ ሥነ- ሥርዓት ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Tamrat Bishaw Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት 80 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው በስታድ ደ ፍራንስ ብሔራዊ ስታዲየም ከምሽቱ 4 ሠዓት ጀምሮ ይከናወናል፡፡ የኦሊምፒክ ባንዲራም 34ኛውን የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ 2028 ለምታስተናግደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ990 በሚልቁ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ Tamrat Bishaw Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ ያልሆነ ዋጋ የጨመሩና ምርት ደብቀዋል የተባሉ ከ990 የሚልቁ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የግብይት ሥርዓቱን ለማረጋጋት የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ምክንያት 16 ሺህ ወገኖች በጊዜያዊ መጠለያ እንዲሰፍሩ ተደረገ Tamrat Bishaw Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደጋማው አካባቢ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በጎግ፣ በላሬ፣ በጆር እና በዋንቱዋ ወረዳዎች በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ የጎርፍ መጥለቅለቅ መከሰቱን የጋምቤላ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር አስታወቀ፡፡ በተከሰተው የጎርፍ አደጋም ከ16 ሺህ በላይ…